የ ‹‹ማርሽ ቀያሪው›› የአትሌት ሻ/ል ምሩፅ ይፈጠር ሐውልት ተመረቀ

ዛሬ፣ እሁድ ሚያዚያ 28፣ 2010 ከረፋዱ 5፡ 00 ሰዓት ታዋቂ አትሌቶች፣ አርቲስቶች እና አድናቂዎች የመንግስትም ኃላፊዎች በተገኙበት በመንበረ ጸባኦት ቅድሥት ሥላሴ ካቴድራል ተመርቋል። ጀግናው አትሌት...

አደይ አበባ – ብሄራዊ ስታዲየም የመጀመሪያ ምእራፍ ግንባታ በሰኔ ወር ይጠናቀቃል – Addis Ababa...

(ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ እየተገነባ ያለው ብሄራዊ ስታዲየም የመጀመሪያ ምእራፍ ግንባታ በሰኔ ወር እንደሚጠናቀቅ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል። የብሄራዊ ስታዲየም ግንባታው አፈፃፀም በአሁኑ ጊዜ...

Breaking News – ሮናልዲንሆ በአዲስ አበባ ስታዲየም – Ronaldinho and The Champions League Trophy...

It's official, Ronaldinho and The Champions League Trophy will make a stop in Addis Ababa, Ethiopia on April 14th and 15th presented by Heineken. እሁድ...

ኢትዮጵያዊው ኢንስትራክተር ባምላክ ተሰማ የዓለም ዋንጫን ይዳኛሉ – FIFA Names Bamlak Tessema World...

ፊፋ 36 ዳኞችን ለሩሲያው የዓለም ዋንጫ ይፋ አድርጓል፡፡ አውሮፓ 10 ዳኞችን በማስመረጥ ቀዳሚ አህጉር ሆኗል፡፡ አፍሪካ ደግሞ 6 ዳኞችን አስመርጣለች፡፡ FIFA has released the list...

የወልዋሎ ቡድን መሪ ከማንኛውም የእግር ኳስ እንቅስቃሴ እድሜ ልክ እገደ ተጣለባቸው

የወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ ቡድን መሪ የነበሩቱ አቶ ማሩ ገብረፃዲቅ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከሚያካሂዳቸው ማንኛውም ውድድሮች የእድሜ ልክ እገዳ ተጣለባቸው። በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ጨዋታ...

‹‹የሩጫዎች ሙሽሪት›› አትሌት መሰለች መልካሙ – ግሩም ሠይፉ

ሰሞኑን ለየት ያለ መልዕክት ደረሰኝ፡፡ በፅሁፍ የተዘጋጀ ጋዜጣዊ መግለጫ ወይንም በመግለጫ ላይ እንድገኝ የሚጋብዝ ጥሪ አልነበረም፡፡ የሙያ ባልደረባዬ በመጀመርያ መልዕክቱን ያደረሰኝ በስልክ ነው፡፡ አትሌት መሰለች መልካሙ...

Mesut Özil : ትሁቱና ቃሉን አክባሪው ኦዚል – መንሱር አብዱልቀኒ

ዓሊ በለንደን የሚኖር ታዳጊ ተማሪ ነው። ለሜሱት ኦዚል ልዩ ፍቅር አለው። እንደ ኦዚል ሁሉ እርሱም ዝርያው ከወደ ቱርክ ነው። ከሁለት ዓመት በፊት ዓሊ ከእናቱ...

ኢብራሂም ሻፊ / የትጉሁና አገር ወዳዱ ሰው ልብ ሰባሪ ስንብት

ኢትዮአዲስስፖርት | Ethioaddissport ይህን ዘገባ ያቀረበው የኢትዮአዲስ ስፓርት ኤዲተርና ጸሐፊ ሚኪያስ በቀለ ነው። ኢብሮ’ በሚል ተቀፅላ ይጠራ የነበረውና የስፖርት ጋዜጠኛ፣ የፓለቲካ እና መሰል ጉዳዮች ተንታኝ እንዲሁም...

ከንቅሳቱ በስተጀርባ – መንሱር አብዱልቀኒ

… ኳሷ ከመረብ ጋር እንደተገናኘች ዝላታን ኢብራሂሞቪች ማሊያውን አውልቆ ሁለት እጆቹን በተቃራኒ አቅጣጫ ዘረጋቸው። በቆመበት በኩራት ጎምለል እያለ በጥቁር ንቅሳት የተዥጎረጎረውን አካሉን ለዓለም አሳየ። ሎጋ...

የአማራና የትግራይ ክለቦች በአዲስ አበባ እንዲጫወቱ ተወሰነ

ሪፖርተር ፡ደረጀ ጠገናው እግር ኳስ አሁን ላይ ከመዝናኛነት ባሻገር አዋጪ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ከሆነ ውሎ አድሯል፡፡ በዚህ ብቻም ሳይወሰን ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች የተወጣጡ የሰው ልጆች...

Latest news