ኢንተርናሽናል አልቢትር እያሱ ፈንቴ  ዛሬ የዳኞች እና ታዛቢዎች ማህበር  አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ያደረጉት...

" በምን ቋንቋ መናገር እንደምችል አልገባኝም። በእግርኳስ ቋንቋ ላውራ ብል ፖለቲካ ይባልብኛል። እኔ በወቅቱ ብቸኝነት ነው የተሰማኝ፤ ሁኔታው ሲፈጠር ቆሞ ከመመልከት ውጪ ሊገላግል የመጣም የለም። ፍፁም...

ጁቬ 0 – 3 ማድሪድ MOTM Kings Of King CR7 

CR7 4'64' CR7 Assist M12 72'  ማረንጌዎቹ እና ንጉሱ ዳግም አሮጊቶቹ ላይ ነገሱባቸው የውድድሩ ባለ ክብረ ወሰን ባለቤቶች ሎስብላንኮዎች ከሜዳቸው ውጪ አሮጊቷን በ CR7 ሁለት ጎሎች እንዲሁም...

‹‹እናንተ፤ ኢትዮጵያውያን አትቻሉም! … አልችላችሁም!›› – ዝነኛውን የብራዚል እግር ኳስ ተጫዋች ሮናልዶ ዲ አሲስ...

የኢፌዲሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ዝነኛውን የብራዚል እግር ኳስ ተጫዋች ሮናልዶ ዲ አሲስ ሞሬራን(ሮናልዲኒሆ ጎቾ) ዛሬ ከሰዓት በኋላ በጽ/ቤታቸው አነጋግረዋል። ዶ/ር ወርቅነህ ሮናልዲኒሆን...

‘እኔም ሙስሊም እሆናለሁ እያሉ” ሜዳ ላይ ይዘምሩለታል!

ምዕራባውያን በሸረቡት ሴራ የአለም ህዝብ ለኢስላምና ለሙስሊሞች ከፍተኛ የሆነ ጥላቻ እንዳለው የታወቀ ነው። ይህ በሆነበት ተጨባጭ ሙሐመድ ሳላህ መጥቶ ትክክለኛውን የሙስሊም ባህሪ እያሳየ ይገኛል! አድናቂዎቹ በላቀ...

“ግብፃዊው ሞሃመድ ሳላህ ላይ የደረሰው ጉዳት ፆም በማቋረጡ ከአላህ የመጣ ቅጣት እንጂ በሰርጅዮ ራሞስ...

Petros Ashenafi Kebede ሙባራክ አል ባታሊ የታወቁ ኩዌታዊ የእስልምና መምህር ናቸው። ባለፈው ቅዳሜ በዩክሬይኗ መዲና ኪየቭ በስፔኑ ሪያል ማድሪድና በእንግሊዙ ሊቨርፑል ክለቦች መካከል በተካሄደው የ2018 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ...

በአርሴናልና በኮት ዲ ቭዋር ብሄራዊ ቡድን ብዙዎችን በኳስ ሲያስደምም የኖረው ኢማኑኤል ኢቦዬ በከፍተኛ ችግር...

ዮናስ ኃይለመስቀል ኪዳኔ በጣም በቅርቡ በአርሴናልና በኮት ዲ ቭዋር ብሄራዊ ቡድን ብዙዎችን በኳስ ሲያስደምም የኖረው ኢማኑኤል ኢቦዬ በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደሚገኝ አስታወቀ ። * ከባለቤቱ አውሬሊዬ...

የዲባባ ልጆች – Dibaba’s Family – መሥራት ጀግንነት ነው፤ ማድነቅ መሰልጠን ነው! –

አቶ ዲባባ ቤተሰብ የሀገራችንን ሰንደቅ አላማ በአትሌቲክሱ መንደር በአለም አደባባይ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ያስቻሉትን ያደረጉትን ያፈራ ቤተሰብ ነው። በቅርቡም በውጤት የሚያንበሸብሹንን ልጆችን ከዲባባ ቤተሰብ ጠብቁ… አዲሶቹ...

‹‹የኢትዮጵያዊያንን ፍቅርና መስተንግዶ በህይወቴ ሁሉ  አገኘዋለሁ ብዬ አልጠበኩም!›› ሮናልዲኒሆ ጎቾ

ዝነኛውን የብራዚል እግር ኳስ ተጫዋች ሮናልዶ ዲ አሲስ ሞሬራን  (ሮናልዲኒሆ ጎቾ) ‹‹የኢትዮጵያዊያንን ፍቅርና መስተንግዶ በህይወቴ ሁሉ አገኘዋለሁ ብዬ አልጠበኩም!›› ሲል ቃላት ያጣበትን ምስጋና በኢንስታግራም እና በፌስቡክ...

እግር ኳስ ቢቀርብንስ ሙሃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት

እግር ኳስ ኢትዮጵያ ውስጥ አስቀያሚ ገጽታ ይዟል፡፡ ለምሥራቅ አፍሪካና ለአፍሪካ ዋንጫ ማለፍ ቢያቅተን በሰላም መጫወት እንዴት ያቅተናል? እግር ኳሱም ጎጠኛ ሆነና ጥፋትና ጥፋተኛን በድርጊቱ ከመውቀስና ከመቅጣት...

ሰበር ዜና – የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዳኞች እና ታዛቢዎች ሙያ ማህበር የኢትዮጵያ እግር ኳስ...

ማህበሩ ለሁለት ቀናት በሚቆየውና ዛሬ በጀመረው ስብሰባው ነው ከዚህ ውሳኔ መድረሱን ያስታወቀው፡፡ ማህበሩ ባሳለፈው ውሳኔ ወደ ውድድር ለመመለስ 10 ቅድመ ውኔታዎችን አስቀምጧል፡፡ በዳኞች እና ታዛቢዎች ሙያ...

Latest news