ኢትዮጵያ 17ኛውን የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከዓለም 2ኛ ከአፍሪካ 1ኛ በመሆን አጠናቀቀች

ለ4 ቀናት በእንግሊዟ በርሚንግሃም ሲካሄድ የሰነበተው 17ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ትናንት ምሽት ፍፃሜውን አግኝቷል። ሻምፒዮናው ላይ የተካፈለችው ኢትዮጵያም ከዓለም ከዓለም 2ኛ ከአፍሪካ 1ኛ...

አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደሀገሩ እንዲገባ ጥሪ ቀረበለት

አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደሀገሩ እንዲገባ ጥሪ ቀረበለት፡፡ አትሌቱ ሀገር ቤት ሲገባ የጀግና አቀባበል ለማድረግ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽንና ኦሎምፒክ ኮሚቴ አስታውቀዋል፡፡ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ሃገሩ እንዲመለስና ከዚህ...

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከታክስ ማጭበርበር ክስ እስራት ለማምለጥ 18.8 ሚሊዮን ዶላር ለመክፈል ተስማማ – World...

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በስፔይን መንግስት የታክስ ማጭበርበር ክስ ከቀረበበት በኋላ ከእስራት ለመትረፍ የ18.8 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ቅጣት ለመክፈል መስማማቱ ተገለጸ፡፡ የ33 ዓመቱ ሮናልዶ ባለፈው ዓመት ነበር...

አትሌት ሙሉ ሰቦቃ በዳሊያን ማራቶን አሸነፈች

አትሌት ሙሉ ሰቦቃ በቻይና በተካሄደው የዳሊያን ዓለም አቀፍ የማራቶን ውድድር አሸነፈች። አትሌት ሙሉ ውድድሩን 2 ሰዓት ከ28 ደቂቃ ከ59 ሰከንድ በሆነ ጊዜ አጠናቃለች። በውድድሩ ኬንያውያኑ አትሌቶች...

ድል ናፋቂው ጁንታ – መንሱር አብዱልቀኒ

ጎል ባልተቆጠረባቸው የመጀመሪያዎቹ 10 ደቂቃዎች ላይ ጭካኔ በተሞላበት አጨዋወት 17 ፋውል ተመዘገበ። ጨዋታው ሲያበቃ ግን ብራዚል 3―1 አሸነፈች። የፖላንድ እንዲህ መሸነፍ አርጀንቲና አራት ቡድኖችን ከያዘው...

የ ‹‹ማርሽ ቀያሪው›› የአትሌት ሻ/ል ምሩፅ ይፈጠር ሐውልት ተመረቀ

ዛሬ፣ እሁድ ሚያዚያ 28፣ 2010 ከረፋዱ 5፡ 00 ሰዓት ታዋቂ አትሌቶች፣ አርቲስቶች እና አድናቂዎች የመንግስትም ኃላፊዎች በተገኙበት በመንበረ ጸባኦት ቅድሥት ሥላሴ ካቴድራል ተመርቋል። ጀግናው አትሌት...

የዬኪኒ አሳዛኝ መጨረሻ – መንሱር አብዱልቀኒ

ከፊኒዲ ጆርጅ የቀረበለትን ኳስ ወደ ጎልነት ሲቀይራት ራሺዲ ዬኪኒ ራሱም አብሮ ግቡ ውስጥ ገባ። ሁለት እጆቹን በመረቡ ቀዳዳዎች በኩል ወደ ውጭ አውጥቶ፣ አይኖቹን ጨፍኖ...

አወዛጋቢው የእግር ኳስ ዳኞች ማስመሪያ – BBC AMHARIC

ወፍራም የሳሙና አረፋ ይመስላል። የእግር ኳስ ዳኞች እንደ አንድ የመኪና ጥገና ባለሙያ ወገባቸው ላይ ይታጠቁታል። በእግር ኳስ ታሪክ ትልቅ ከሚባሉት ግኝቶች መካከል ይህ መስመር ማስመሪያ...

አትሌት ሰለሞን ባረጋ የኢንስፔክተርነት ማእረግ ተሰጠው

የደቡብ ፓሊስ አትሌት የሆነው በቅርቡ የዳይመንድ ሊግ አሸናፊ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና በአለም አትሌቲክስ መድረክ ስኬታማ የሆነው አትሌት ኮንስታብል ሰለሞን ባረጋ  በደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሚሊዮን...

የ2018 አለም ዋንጫ የዛሬ ሳምንት በሩሲያ አስተናጋጅነት በይፋ ይጀመራል

ዘንድሮ ለ21ኛ ጊዜ የሚካሄደው ተወዳጁ የፊፋ አለም ዋንጫ በሩሲያ አስተናጋጅነት የዛሬ ሳምንት ሀሙስ አዘጋጅ ሀገር ሩሲያ ከ ሳውዲ አረቢያ በሚያደርጉት የመክፈቻ ጨዋታ ይጀመራል፡፡ ከስድስት አህጉራት...

Latest news