ምክር በገንዘብ ካልተደገፈ መቀበል አቁመናል – ድርጅቱ! – አቶ በቀለ ነጋሽ

መሰቀል ፍላወር መንገድ፤ ሴንትራል ማተሚያ ቤት ሕንጻ - አዋሽ ባንክ ፊለ ፊት፤ ‹‹እንሰት ባህላዊ ምግብ ቤት›› ይገኛል፡፡ የአቶ በቀለ ነጋሽ ምግብ ቤት ነው፡፡ ከ 31...

አስደሳች ዜና! – የመጀመሪያው የህትመት ኦንላይን ዋጋ መጠየቂያ  www.ethioprinters.com

GOOD NEWS ... ♥ * በሃገራችን የመጀመሪያው የህትመት ኦንላይን ዋጋ መጠየቂያ፤ (ፕሮፎርማዎች በኢሜልዎ መሰብሰብያ) ዌብሳይት * እርስዎ ከተቀመጡበት ሳይነሱ የህትመት ትዕዛዝዎን በ www.ethioprinters.comላይ ከክፍያ ነፃ ፖስት ሲያደርጉ የከተማችን አታሚዎች...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ : በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የቤት ግንባታ የብድር አገልግሎት...

የብድሩ ተጠቃሚነት መስፈርቶች ማንኛውም በውጭ ሀገር የሚኖር/የምትኖር እድሜው/ዋ 18 እና ከዚያ በላይ ዓመት የሆነ/የሆነች ማንኛውም አመልካች ማመልከቻወን በሚያስገባበት ወቅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሰነዶች አያይዞ ማስገባት ይጠበቅበታል ባለበት...

በ4 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የሚገነባው የኢትዮ ቴሌኮም  ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ  ከግማሽ በላይ...

ኢትዮ ቴሌኮም በ 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የሚያስገነባው ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ የስትራክቸር ስራ 58 ነጥብ 95  በመቶ መጠናቀቁን አስታወቀ። ተቋሙ የዋና መስሪያ ቤት...

“ንግድ ሚኒስቴር ምንም አይነት ማስጠንቀቂያ ሳይሰጠኝ፣ እኔም ሳላውቀው ድርጅቴ መታሸጉን ቀድሞ በመገናኛ ብዙሃን ነግሮብኛል”

የክላሲን ውሃ የሚያመርተው የበላያ ኢንደስትሪያል ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር፣ “ንግድ ሚኒስቴር ምንም አይነት ማስጠንቀቂያ ሳይሰጠኝ፣ እኔም ሳላውቀው ድርጅቴ መታሸጉን ቀድሞ በመገናኛ ብዙሃን ነግሮብኛል” አለ፡፡ የክላሲን ውሃ...

በኢትዮጵያ ህግ ሺሻ ማጨስ ህገ- ወጥ ነውን? – BBC NEWS

ሰሞኑን በአዲስ አበባ በተከሰተው ቀውስ የሟቾች ቁጥር 28 መድረሱን ፖሊስ ገልጿል። ቀውሱንም ተከትሎ በአዲስ አበባ የተለያዩ መጠጥ ቤቶችን ጨምሮ የመዝናኛ ቦታዎች ወደ ሦስት ሺ ሁለት...

በሆቴል ግንባታ ከሚጠቀሱ አሥር የአፍሪካ አገሮች ኢትዮጵያ ሦስተኛዋ ሆናለች

ሪፖርተር : ብርሃኑ ፈቃደ የኢትዮጵያ ባለሀብቶች በፋይናንስ እጥረት የውጭ አጋሮችን ለመጠበቅ ተገደዋል ዋና መሥሪያ ቤቱን በናይጄሪያ ሌጎስ ያደረገውና፣ በየዓመቱ የየአገሮችን የሆቴል፣ የቱሪዝምና የመዝናኛ አገልግሎቶችን በተመለከተ ሪፖርት...

የአዲስ አበባ ከተማን ከጎዳና ንግድ ነፃ ያደርጋል የተባለ ዕቅድ ወጣ

ሪፖርተር : ውድነህ ዘነበ በጎዳና ንግድ እየታመሱ የሚገኙ የአዲስ አበባ ከተማ ጎዳናዎችን ሥርዓት ለማስያዝ የከተማው ንግድ ቢሮ አዲስ ዕቅድ አወጣ፡፡ የንግድ ቢሮ ባወጣው አዲስ ዕቅድ መሠረት...

የምሥራች! – ከኢት ኸርባል!

በተፈጥሯዊ መንገድ የተዘጋጁ የካስተር ኦይል፤ (የጉሎ ዘይት)  የሬትና የባሀር ዛፍ፤ ውጤቶችን  ከሀገር በቀሉ የጤናና የውበት ካምፓኒ  ኢት- ኸርባል! አዲስ ዓመት፤ አዲስ ሃሳብ፤ አዲስ ራዕይ ብቻ...

ሁሉም ዕንቁላል የዶሮ አይደለም! – የአዲስ አበባ ፖሊስ መረጃ

የተለያዩ የአዕዋፍና የተሳቢ እንስሳ ዕንቁላሎችን ከዶሮ ዕንቁላሎች ጋር በመደባለቅ ወደ ገበያ ያቀረቡ ህገወጥ ነጋዴዎችን በህብረተሰቡ ጥቆማ መያዙን አስታውቋል፡፡ የመዲናዋ ፖሊስ፤ ሸማቾች የሚያደርጉትን ማንኛውንም የበዓል ግብይት በጥንቃቄ እንዲያከናውኑ...

Latest news