ኢትዮ ቴሌኮም ለቅድመ ክፍያ የሞባይል ተጠቃሚዎች የብድር አገልግሎት መጀመሩን አስታወቀ

ኢትዮ ቴሌኮም ለቅድመ ክፍያ የሞባይል ተጠቃሚዎች የዓየር ሰዓት የብድር አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ። የቅድመ ክፍያ ሞባይል የአየር ሰዓት ብድር አገልግሎት ደንበኞች ሂሳብ በማይኖራቸው እና በአቅራቢያቸው የቅድመ...

የምሥራች ! – ‹‹እንብላ›› – ከ320 በላይ የሀገራችንን እና የውጭ ሀገር ምግቦችን በሦስት...

ምሰሶ ሶፍትዌር – ለአገር እና ለሕዝብ የሚሠሩ እጆች፤ የተሰባሰቡበት ወጣቶች ናቸው መሥራት ጀግንነት ነው፤ ማድነቅ መሰልጠን ነው! ‹‹እንብላ›› - ከ320 በላይ የሀገራችንን እና የውጭ ሀገር ምግቦችን...

በአሜሪካ ጠንካራ ሠራተኞች ዘንድ ኬንያውያን ሦስተኛ ደረጃን ይዘዋል – Kenyans ranked 3rd most hardworking...

በተደረገው ጥናት መሰረት ጋና 75.2  ከመቶ እና ቡልጋሪያ 74.2 ከመቶ ውጤት በማስመዝገብ አንደኛና ሁለተኛን ደረጃዎችን ይዘዋል፡፡ ከአፍሪካ -  ኢትዮጵያ (4ኛ)፣ ግብፅ (5ኛ)፣ ናይጀሪያ (8ኛ) እና...

የውጪ ሀገር ጥሪዎች ለምን በኢትዮጵያ ቁጥር ይወጣሉ? – BBC AMHARIC

ለዓመታት ከተለያዩ ሀገሮች ወደ ኢትዮጵያ የሚደወሉ የስልክ ጥሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ ቁጥር እንዲቀየሩ ያደረጉ ግለሰቦች ወይም ቡድኖች የመታሰራቸው ዜና ይሰማል። ኢትዮ-ቴሌኮም ማግኘት የሚገባውን ጥቅም ከሚያሳጡ...

ዶላር በጥቁር ገበያ ሲመነዝሩ የነበሩ ሦስት ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

ግለሰቦች ለግዥ ሲጠቀሙበት ከነበረ 600 ሺህ  ብር እና 8 ሺህ 700 የአሜሪካ ዶላር ጋር ነው በቁጥጥር ስር የዋሉት ዶላር በጥቁር ገበያ ሲመነዝሩ የነበሩ ሶስት ግለሰቦች...

መማርና ማግኘት! – ኑሪ ሱልጣን

የ84 ቢሊዮን ዶላር ባለቤት የሆኑት የአለማችን ሶስተኛው ባለፀጋ አዛውንት warren buffett. ሰዎች ፀጋን ሃብትን አጊኝተው ማስቀጠል መጨመር ያቅታቸዋል ሃብትን እንዴት ይዞ ማቆየት ይቻላል? ስኬትን በምን...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በቡና ዘርፍ ውስጥ ከተሰማሩ ባለሀብቶች ጋር እየተወያዩ ነው

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቡና ዘርፍ ቁልፍ ተዋናይ ከሆኑ ባለሀብቶች በጽህፈት ቤታቸው እየተወያዩ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ፥ በውይይቱ ላይም በአሁኑ ወቅት ያለውን...

በአዲስ አበባ የተበላሹና ከባዕድ ነገሮች ጋር የተቀላቀሉ ምግብ ነክ ምርቶች ተያዙ 

በአዲስ አበባ 71 ሺ ኪሎ ግራም የተበላሹ እና ከባዕድ ነገሮች ጋር የተቀላቀሉ ምግብ ነክ ምርቶች፣ 53 ሺ ሊትር የተበላሹ የለስላሳ ምርቶች እንዲሁም ከ2ሺ600 በላይ የመጠቀሚያ...

ናሽናል ኤርዌይስ አምስት አውሮፕላኖች ገዛ

ናሽናል ኤርዌይስ የገዛቸው ኢንብሬይር ኢአርጄ 145 አውሮፕላኖች ሪፖርተር ፡ ቃለየሱስ በቀለ መደበኛ የበረራ አገልግሎት ለመጀመር ዝግጅት ላይ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ የግል አየር መንገዶች መካከል አንዱ የሆነው ናሽናል...

የኤርትራ አየር መንገድ ወደ አዲስ አበባ የሚያደርገውን በረራ በይፋ ጀመረ

የኤርትራ አየር መንገድ ከሁለት አስርት ዓመታት በኋላ ወደ አዲስ አበባ ገባ፡፡ አየር መንገዱ ዛሬ ከአስመራ ተነስቶ አዲስ አበባ በመግባት በይፋ በረራውን መጀመሩን አብስሯል፡፡ በዚህ የመጀመሪያው ጉዞ...

Latest news