ቢትኮይን (Bitcoin) ምንድን ነው?

#bitcoin ሲባል ሰምታችኋል ፤ ጥያቄም ፈጥሮባችሁ ይሆናል ፤ አልያም ደግሞ ደንገርገር ብሏችኋል። እስቲ ስለ ቢትኮይን ምንነት ለግንዛቤ የሚሆን አንድ አንድ ንነገሮች እናንሳ ቢትኮይን BITCOIN አሁን ባለንበት...

አንድ የጅሩ ሰንጋ በ70 ሺህ ብር ተሸጠ

በሰሜን ሽዋ ዞን የሞረትና ጅሩ ወረዳ እንስሳትን አድልቦ በመሸጥ በሀገራችን እውቅና ያገኘ አካባቢ ነው፡፡ በአርሶ አደር ተሰማ ቸርነት ለገበያ የቀረበው የደለበ ሰንጋ ለፋሲካ በዓል መጋቢት...

ኢትዮ ቴሌኮም ለቅድመ ክፍያ የሞባይል ተጠቃሚዎች የብድር አገልግሎት መጀመሩን አስታወቀ

ኢትዮ ቴሌኮም ለቅድመ ክፍያ የሞባይል ተጠቃሚዎች የዓየር ሰዓት የብድር አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ። የቅድመ ክፍያ ሞባይል የአየር ሰዓት ብድር አገልግሎት ደንበኞች ሂሳብ በማይኖራቸው እና በአቅራቢያቸው የቅድመ...

የኢትዮጵያ ቡና ያነገሣቸው ተወዳዳሪዎች

በአሜሪካ ሳን ፍራንሲስኮ ከተማ መገኛውን ያደረገው ጉድ ፉድ ፋውንዴሽን የተሰኘ ተቋም፣ በየዓመቱ በምግብና ምግብ ነክ በሆኑ ምርቶች መስክ ውድድር ያዘጋጃል፡፡ ከሚያዘጋጃቸው ልዩ ልዩ ውድድሮች...

ምክር በገንዘብ ካልተደገፈ መቀበል አቁመናል – ድርጅቱ! – አቶ በቀለ ነጋሽ

መሰቀል ፍላወር መንገድ፤ ሴንትራል ማተሚያ ቤት ሕንጻ - አዋሽ ባንክ ፊለ ፊት፤ ‹‹እንሰት ባህላዊ ምግብ ቤት›› ይገኛል፡፡ የአቶ በቀለ ነጋሽ ምግብ ቤት ነው፡፡ ከ 31...

 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ : አቶ ኢየሱስወርቅ ዛፉ እና ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ የተካተቱበት 21...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ግዙፍ የመንግስት ድርጅቶች በከፊል ወደግል የሚዘዋወሩበት ሂደት ግልጽ እና ተጠያቂነት እንዲኖረው የማድረግ ኃላፊነት ያለው አቶ ኢየሱስወርቅ ዛፉ እና ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ የተካተቱበት...

የውጪ ሀገር ጥሪዎች ለምን በኢትዮጵያ ቁጥር ይወጣሉ? – BBC AMHARIC

ለዓመታት ከተለያዩ ሀገሮች ወደ ኢትዮጵያ የሚደወሉ የስልክ ጥሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ ቁጥር እንዲቀየሩ ያደረጉ ግለሰቦች ወይም ቡድኖች የመታሰራቸው ዜና ይሰማል። ኢትዮ-ቴሌኮም ማግኘት የሚገባውን ጥቅም ከሚያሳጡ...

ናሽናል ኤርዌይስ አምስት አውሮፕላኖች ገዛ

ናሽናል ኤርዌይስ የገዛቸው ኢንብሬይር ኢአርጄ 145 አውሮፕላኖች ሪፖርተር ፡ ቃለየሱስ በቀለ መደበኛ የበረራ አገልግሎት ለመጀመር ዝግጅት ላይ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ የግል አየር መንገዶች መካከል አንዱ የሆነው ናሽናል...

የኤርትራው ምፅዋ ወደብ ለኢትዮጵያ ዝግጁ ሆኗል ተባለ

ኤርትራ በምጽዋ ወደብ በኩል የኢትዮጵያን ወጪና ገቢ ንግድ ለማስተናገድ ዝግጁ ሆናለች። የወደቡ አስተዳዳሪ አቶ ላይኔ አስፋሃለይ ለኢዜአ እንዳሉት፤ የምጽዋ ወደብ አገልግሎቱን ለመስጠት የሚያስችል አስፈላጊ እድሳት ተደርጎለት...

የምሥራች! – ከኢት ኸርባል!

በተፈጥሯዊ መንገድ የተዘጋጁ የካስተር ኦይል፤ (የጉሎ ዘይት)  የሬትና የባሀር ዛፍ፤ ውጤቶችን  ከሀገር በቀሉ የጤናና የውበት ካምፓኒ  ኢት- ኸርባል! አዲስ ዓመት፤ አዲስ ሃሳብ፤ አዲስ ራዕይ ብቻ...

Latest news