በመዲናዋ በሚድሮክ ኢትዮጵያ ታጥረው የተያዙ ሰባት ይዞታዎች ውል ሊቋረጥ ነው

(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ለበርካታ ዓመታት በሚድሮክ ኢትዮጵያ ታጥረው የተያዙ ሰባት ይዞታዎች ውል ሊቋረጥ ነው። ባሳለፍነው ሳምንት በሚድሮክ ኢትዮጵያ በ55 ሺህ ካሬ ሜትር የተያዙ ሁለት ይዞታዎች...

ኢትዮጵያ እና አነጋጋሪው የወደብ ፍለጋዋ – DW

ለበርካታ ዓመታት በአመዛኙ የጅቡቲ ወደብ ተጠቃሚ ሆና የቆየችው ኢትዮጵያ የባለቤትነት ድርሻ የሚያሰጡ የወደብ ልማቶችን በጎረቤት ሀገራት ለማካሄድ ወደ ሚያስችል ደረጃ መሸጋገርዋ እያነጋገረ ነው። ኤርትራ ከኢትዮጵያ...

ከግማሽ ሚሊዮን ሔክታር በላይ ሰፋፊ እርሻዎች ውጤታማ አልሆኑም

ሪፖርተር : ብርሃኑ ፈቃደ መንግሥት ባካሔዳቸው ቅስቀሳዎችና ልዩ ልዩ ማበረታቻዎች ተነሳስተው በርካታ የውጭ ባለሀብቶች፣ ዳያስፖራዎችና የአገር ውስጥ ባለሀብቶች ወደ ሰፋፊ እርሻ ሥራዎች ቢገቡም አብዛኞቹ...

ጤፍን ወደ ሜካናይዝድ እርሻ የሚያሸጋግሩ ማሽኖች አገር ውስጥ ገቡ – TEFF : 100 %...

ማሽኖቹን አገር ውስጥ ለማምረት ታስቧል ውድነህ ዘነበ - በኢትዮጵያ ከ50 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ በቋሚነት የሚመገበውን ጤፍ ከኋላቀር አስተራረስ አላቀው ወደ ዘመናዊ ግብርና ያሸጋግራሉ የተባሉ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዛምቢያ አየር መንገድን 45 በመቶ ድርሻ ሊገዛ ነው – Ethiopian...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ እንደ አዲስ በይፋ ስራ የሚጀምረውን የዛምቢያ አየር መንገድ 45 በመቶ ድርሻ ሊገዛ መሆኑ ተገለፀ። የዛምቢያ ተጠባባቂ የኢንፎርሜሽን ሚኒስትር ስቴፈን ኮምፖዮንጎ እንደገለፁት፥...

ኢትዮ ቴሌኮም በግማሽ ዓመቱ ከ18 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ

ሪፖርተር : ዮናስ ዓብይ ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት ስድስት ወራት ከጠቅላላ የአገልግሎት ሽያጭ 18.4 ቢሊዮን ብር ማስገባቱን አስታወቀ፡፡ ኩባንያው እንደገለጸው፣ ከጠቅላላ ገቢው 13.2 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ100 አውሮፕላኖች የበረራ አገልግሎት መስጠት በመጀመር በአፍሪካ አቪዬሽን ኢንዱስትሪ አዲስ ታሪክ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ100 አውሮፕላኖች የበረራ አገልግሎት መስጠት በመጀመር በአፍሪካ አቪዬሽን ኢንዱስትሪ አዲስ ታሪክ አስመዘገበ። አየር መንገዱ 100ኛ የሆነውን ቦይንግ 787-900 አውሮፕላን መረከቡን አስመልክቶ የተዘጋጀ...

አዲስ የሞባይል ቀፎ በኢትዮ ቴሌኮም ኔትዎርክ ላይ ለማሰመዝገብ ማወቅ ያለብዎት!

አዲሰ ቀፎ ሲገዛ ምን መደረግ አለበት? አንድ ስልክ ሲመረት 15 አሃዝ ያሉት አይኤምኢአይ('IMEI') ሚስጥር ቁጥር ጋር ነው የሚሠራው። ይህን አይኤምኢአይ('IMEI) ቁጥር ለማወቅም *#06# በመደወል ማወቅ ይቻላል። ሆኖም...

በ4 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የሚገነባው የኢትዮ ቴሌኮም  ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ  ከግማሽ በላይ...

ኢትዮ ቴሌኮም በ 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የሚያስገነባው ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ የስትራክቸር ስራ 58 ነጥብ 95  በመቶ መጠናቀቁን አስታወቀ። ተቋሙ የዋና መስሪያ ቤት...

ቢትኮይን (Bitcoin) ምንድን ነው?

#bitcoin ሲባል ሰምታችኋል ፤ ጥያቄም ፈጥሮባችሁ ይሆናል ፤ አልያም ደግሞ ደንገርገር ብሏችኋል። እስቲ ስለ ቢትኮይን ምንነት ለግንዛቤ የሚሆን አንድ አንድ ንነገሮች እናንሳ ቢትኮይን BITCOIN አሁን ባለንበት...

Latest news