ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ : አቶ ኢየሱስወርቅ ዛፉ እና ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ የተካተቱበት 21...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ግዙፍ የመንግስት ድርጅቶች በከፊል ወደግል የሚዘዋወሩበት ሂደት ግልጽ እና ተጠያቂነት እንዲኖረው የማድረግ ኃላፊነት ያለው አቶ ኢየሱስወርቅ ዛፉ እና ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ የተካተቱበት...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት አስራ አንድ ቀናት ብቻ ከ42 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ...

በተመሳሳይ የአዋሽ ባንክ ባለፉት አስራ አራት ቀናት ከ10 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ማካሄዱን አስታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ግለሰቦች የያዙትን የውጭ ሀገር ገንዘብ...

ማምኮ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ህልውናዬ አስጊ ደረጃ ላይ ደርሷል አለ

ኩባንያው ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳለው ከምርቶቹ ውስጥ ከፍተኛ የገበያ ድርሻ ያለውን “የማምኮ የመፀዳጃ ቤት ሶፍት” በማስመሰል አምርተው ለገበያ የሚያቀርቡ ህገ-ወጦች በዝተዋል፡፡ ህገ-ወጦቹ ለገበያ እያቀረቡ ያሉት...

በሞባይልዎ የኢንተርኔት ወጪ ተማረዋል? በሞባይልዎ ላይ እነዚህን ማስተካከያዎች ያድርጉ – BBC AMHARIC

ኢትዮ ቴሌኮም ወደ 60 ሚሊዮን የሚገመቱ ደንበኞች እንዳሉት ይነገርለታል። ከእነዚህ መካከል ደግሞ 17 ሚሊዮን ያህሉ በተንቀሳቃሽ ስልካቸው የኢንተርኔት አገልግሎትን ይጠቀማሉ። ኢትዮ ቴሌኮም በዝቀተኛ ዋጋ ኢንተርኔትን...

የኤርትራው ምፅዋ ወደብ ለኢትዮጵያ ዝግጁ ሆኗል ተባለ

ኤርትራ በምጽዋ ወደብ በኩል የኢትዮጵያን ወጪና ገቢ ንግድ ለማስተናገድ ዝግጁ ሆናለች። የወደቡ አስተዳዳሪ አቶ ላይኔ አስፋሃለይ ለኢዜአ እንዳሉት፤ የምጽዋ ወደብ አገልግሎቱን ለመስጠት የሚያስችል አስፈላጊ እድሳት ተደርጎለት...

ባቲ ከተማ ላይ የተያዘው ስድስት (6) ኩንታል (24 ሚሊዮን) ብር በአደራ መልክ ደሴ አድሯል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደሴ ቅርንጫፍ በትላንትናው እለት ባቲ ከተማ ላይ የተያዘው ስድስት (6) ኩንታል (24 ሚሊዮን) ብር በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ መሆኑን በመጥቀስ ጉዳዩ እስኪጣራ በአደራ መልክ ተረክቦ ማስቀመጡን አስታውቋል ፡፡ "ዘንድሮ...

570 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በህገ-ወጥ መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ጅግጅጋ ሲጓጓዝ ተያዘ

570 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በህገ-ወጥ መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ጅግጅጋ ሲጓጓዝ በቁጥጥር ስር መዋሉን የምስራቅ ሸዋ ዞን ፖሊስ አስታወቀ። የዞኑ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ሽፈራው ጉቱ...

በ2009ዓ.ም. በየወሩ 300 ሚሊዮን የውጭ ምንዛሪ በሕገ ወጥ መንገድ ከአገር ቤት ወጥቷል – ...

በ2009ዓ.ም. በወር 300 ሚሊዮን የውጭ ምንዛሪ በሕገ ወጥ መንገድ ከአገር ቤት ወጥቷል - የኢፌዲሪ የፋይናንስ ደህንነት መረጃ ማዕከል https://youtu.be/KL3E4RQ61cs

የትረስት ፈንድ ሃሳብ በዲያስፖራው እና በባለሙያዎች ዕይታ – BBC AMHARIC

ከሁለት ሳምንት በፊት ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው የ2011 ዓ.ም ረቂቅ በጀትን በሙሉ ድምፅ ባፀደቀበት ስብሰባ ላይ አዲስ ምክረ-ሃሳብ አቅርበው...

የውጭ ሃገር ገንዘቦችን ከኢትዮጵያ የማሸሽ ስራ በከፍተኛ መጠን እየተስፋፋ መሆኑንና ይሄንንም ለመግታት ቁጥጥሩን ማጥበቁን...

ባለፉት 10 ቀናት ብቻ ከሃገር ሊወጣ ሲል ከ48 ሺህ 600 በላይ የተለያዩ ሃገራት የመገበያያ ገንዘቦች ከአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፉ ኤርፖርት መያዙን ባለስልጣን መስሪያ...

Latest news