አሜሪካ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሚመሩት መንግሥት ሙሉ ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

ሪፓርተር የግንቦት 20 በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን ያስተላለፉት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒኦ፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ለሚመራው መንግሥት አገራቸው ያልተቆጠበ ድጋፍ...

ከአፍሪካ ትልቁ በርገር በአዲስ አበባ ተሰራ!!

60 ኪሎ ግራም የሚመዝነው ከአፍሪካ በትልቅነቱ የተነገረለት በርገር በዛሬው ዕለት ቦሌ በሚገኘው ሴላቪያ ቺክንና በርገር ተሰርቶ ለታዳሚያን ቀረበ፡፡ በርገሩ እስከ 800 ለሚደርሱ ግለሰቦች ለመብል እንደሚውል...

የውጭ ሃገር ገንዘቦችን ከኢትዮጵያ የማሸሽ ስራ በከፍተኛ መጠን እየተስፋፋ መሆኑንና ይሄንንም ለመግታት ቁጥጥሩን ማጥበቁን...

ባለፉት 10 ቀናት ብቻ ከሃገር ሊወጣ ሲል ከ48 ሺህ 600 በላይ የተለያዩ ሃገራት የመገበያያ ገንዘቦች ከአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፉ ኤርፖርት መያዙን ባለስልጣን መስሪያ...

ሁሉም ዕንቁላል የዶሮ አይደለም! – የአዲስ አበባ ፖሊስ መረጃ

የተለያዩ የአዕዋፍና የተሳቢ እንስሳ ዕንቁላሎችን ከዶሮ ዕንቁላሎች ጋር በመደባለቅ ወደ ገበያ ያቀረቡ ህገወጥ ነጋዴዎችን በህብረተሰቡ ጥቆማ መያዙን አስታውቋል፡፡ የመዲናዋ ፖሊስ፤ ሸማቾች የሚያደርጉትን ማንኛውንም የበዓል ግብይት በጥንቃቄ እንዲያከናውኑ...

በቢሾፍቱ ከተማ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የባቡር ማሠልጠኛ ሊገነባ ነው

ዳዊት ታዬ የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከቻይና መንግሥት ባገኘው የገንዘብ እርዳታ በቢሾፍቱ ከተማ በ151.7 ሔክታር መሬት ላይ የባቡር አካዳሚ ለመገንባት ከቻይና ኤምባሲ ተወካዮች ጋር...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት አስራ አንድ ቀናት ብቻ ከ42 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ...

በተመሳሳይ የአዋሽ ባንክ ባለፉት አስራ አራት ቀናት ከ10 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ማካሄዱን አስታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ግለሰቦች የያዙትን የውጭ ሀገር ገንዘብ...

በ400 ሚ.ብር የተገነባው “ሮሪ” ሆቴል በሀዋሳ : Rori Hotel

  ናፍቆት ዮሴፍ በሀዋሳ በ400 ሚ፣ ብር ተገንብቶ ከጥቂት ወራት በፊት ሥራ የጀመረው “ሮሪ” ኢንተርናሽናል ሆቴል ጥር 19 ቀን 2010 ዓ.ም እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ ተሰርቶ ለመጠናቀቅ...

የአሜሪካ ሮቦቶችና ማሽኖች የአፍሪካውያንን ሥራ እየወሰዱ ነው

ሁለት አሥርት ዓመታት በማይሞላ ጊዜ ውስጥ በአፍሪካ ሠራተኖችን ቀጥሮ ከማሠራት አሜሪካ ውስጥ በሮቦቶች ማሠራቱ አዋጪ ይሆናል ሲል አንድ ጥናት ይጠቁማል። ራሳቸውን በራሳቸው የሚያንቀሳቅሱ (አውቶማቲክ) ማሽኖችና...

ምክር በገንዘብ ካልተደገፈ መቀበል አቁመናል – ድርጅቱ! – አቶ በቀለ ነጋሽ

መሰቀል ፍላወር መንገድ፤ ሴንትራል ማተሚያ ቤት ሕንጻ - አዋሽ ባንክ ፊለ ፊት፤ ‹‹እንሰት ባህላዊ ምግብ ቤት›› ይገኛል፡፡ የአቶ በቀለ ነጋሽ ምግብ ቤት ነው፡፡ ከ 31...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዛምቢያ አየር መንገድን 45 በመቶ ድርሻ ሊገዛ ነው – Ethiopian...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ እንደ አዲስ በይፋ ስራ የሚጀምረውን የዛምቢያ አየር መንገድ 45 በመቶ ድርሻ ሊገዛ መሆኑ ተገለፀ። የዛምቢያ ተጠባባቂ የኢንፎርሜሽን ሚኒስትር ስቴፈን ኮምፖዮንጎ እንደገለፁት፥...

Latest news