ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ : በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የቤት ግንባታ የብድር አገልግሎት...

የብድሩ ተጠቃሚነት መስፈርቶች ማንኛውም በውጭ ሀገር የሚኖር/የምትኖር እድሜው/ዋ 18 እና ከዚያ በላይ ዓመት የሆነ/የሆነች ማንኛውም አመልካች ማመልከቻወን በሚያስገባበት ወቅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሰነዶች አያይዞ ማስገባት ይጠበቅበታል ባለበት...

ሁሉም ዕንቁላል የዶሮ አይደለም! – የአዲስ አበባ ፖሊስ መረጃ

የተለያዩ የአዕዋፍና የተሳቢ እንስሳ ዕንቁላሎችን ከዶሮ ዕንቁላሎች ጋር በመደባለቅ ወደ ገበያ ያቀረቡ ህገወጥ ነጋዴዎችን በህብረተሰቡ ጥቆማ መያዙን አስታውቋል፡፡ የመዲናዋ ፖሊስ፤ ሸማቾች የሚያደርጉትን ማንኛውንም የበዓል ግብይት በጥንቃቄ እንዲያከናውኑ...

በኢትዮጵያ ህግ ሺሻ ማጨስ ህገ- ወጥ ነውን? – BBC NEWS

ሰሞኑን በአዲስ አበባ በተከሰተው ቀውስ የሟቾች ቁጥር 28 መድረሱን ፖሊስ ገልጿል። ቀውሱንም ተከትሎ በአዲስ አበባ የተለያዩ መጠጥ ቤቶችን ጨምሮ የመዝናኛ ቦታዎች ወደ ሦስት ሺ ሁለት...

ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ሦስት ሆቴሎችን እየገነባ ነው

በአምስት ዓመት ሆቴሎችን ብዛት 20 ለማድረስ አቅዷል - በቃለየሱስ በቀለ ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በአርባ ምንጭ፣ አዲስ አበባና በአዳማ ሦስት ዘመናዊ ሆቴሎችን በመገንባት ላይ ነው፡፡...

ቀድጄ … ነው የምጥለው! – ክቡር አቶ ለማ መገርሳ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክለላዊ መንግስት ኢንቨስት ያደረጉ የግል ባለሀብቶች ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክለላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጋር በተወያዩበት ወቅት ክቡር አቶ ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ብሔራዊ...

ሰበር ዜና – ዛሬ ጠዋት በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የአየር ተቆጣጣሪ ሰራተኞች ተፈጥሮ የነበረው...

ከባለስልጣኑ ባገኘነው መረጃ መሰረት አሁን ላይ አውሮፕላኖች መንቀሳቀስ ጀምረዋል፡፡ በረራዎችም ሰዓታቸውን ጠብቀው አውሮፕላን ማረፊው ወደ መደበኛ ስራው ተመልሷል፡፡ የሃገር ውስጥ በረራዎችም ያለምንም ችግርና መስተጓጎል አገልግሎት እየሰጡ...

በሞባይልዎ የኢንተርኔት ወጪ ተማረዋል? በሞባይልዎ ላይ እነዚህን ማስተካከያዎች ያድርጉ – BBC AMHARIC

ኢትዮ ቴሌኮም ወደ 60 ሚሊዮን የሚገመቱ ደንበኞች እንዳሉት ይነገርለታል። ከእነዚህ መካከል ደግሞ 17 ሚሊዮን ያህሉ በተንቀሳቃሽ ስልካቸው የኢንተርኔት አገልግሎትን ይጠቀማሉ። ኢትዮ ቴሌኮም በዝቀተኛ ዋጋ ኢንተርኔትን...

የሲኖትራክ መገጣጠሚያ የከፈተው ወጣት Over 250 mln birr truck assembly plant inaugurated in Addis...

ብርሃኑ ፈቃደ -ሥራውን ከአሥር ዓመታት በፊት ሲጀምር በአባቱ የብረታ ብረት ዎርክሾፕ ውስጥ ነበር፡፡ የተለያዩ የብረታ ብረት ውጤቶችን በተለይም ከመሬት በታች የሚቀበሩና የነዳጅ ማመላለሻ ቦቴዎች...

ባቲ ከተማ ላይ የተያዘው ስድስት (6) ኩንታል (24 ሚሊዮን) ብር በአደራ መልክ ደሴ አድሯል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደሴ ቅርንጫፍ በትላንትናው እለት ባቲ ከተማ ላይ የተያዘው ስድስት (6) ኩንታል (24 ሚሊዮን) ብር በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ መሆኑን በመጥቀስ ጉዳዩ እስኪጣራ በአደራ መልክ ተረክቦ ማስቀመጡን አስታውቋል ፡፡ "ዘንድሮ...

ሰቆጣ – በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ ነዳጂ ተገኘ …?!

በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ሰቆጣ ወረዳ 01/ወለህ/ ቀበሌ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ ነዳጂ ተገኘ ተብሎ የሚናፈሰው መረጃ ለማረጋገጥ የሰቆጣወረዳ መ/ኮ/ጉ/ጽ/ቤት ከወረዳ እና ከዞን ካሉ ባለሙያዎች ጋር ወደ ቦታው...

Latest news