በሜክሲኮ ርእሰ መዲና ሜክሲኮ ሲቲ የሚገኘውና ሴንተራል ዴ አባስቶ በመባል የሚታወቀው የፍራፍሬ እና አትክትል መሸጫ ገበያ ከገበያነት ያለፈ ገፅታ አለው። ሆቴሎች፣ ባንኮች እና የመኪና ኪራይ...

መቋጫ አልባው የህዳሴ ግድብ ውይይት

የኢትዮጵያና የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ሪፖርተር : ብሩክ አብዱ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ የምትገነባውን የህዳሴ ግድብና የተፋሰሱ አገሮች በዓባይ ወንዝ ላይ ያላቸውን ተጠቃሚነት...

ደቡብ አፍሪካ በማንዴላ 100ኛ ዓመት የልደት ቀን አዳዲስ የገንዘብ ኖቶችን ይፋ ልታደርግ ነው

የሀገሪቱ ማዕከላዊ ባንክ የሆነው ደቡብ አፍሪካ ሪዘርቭ ባንክ (SARB) የኔልሰን ማንዴላን 100ኛ ዓመት የልደት ቀን በዓል ምክንያት በማድረግ በነጻነት ታጋዩ ስም የገንዘብ ኖት ጥቅም...

በሠራተኛ ፍልሰት ምክንያት መንግሥት የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መዘጋጀቱ ተሰማ

(ሪፖርተር)- በደመወዝ ማነስ ምክንያት ከመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሚፈልሱ ሠራተኞች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ያሳሰበው የፌዴራል መንግሥት፣ የክፍያ ማስተካከያ ለማድረግ እየተዘጋጀ መሆኑ ታወቀ፡፡ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት...

ዓለም አቀፍ የንግድ ተቋማትና ኢትዮጵያ – ‘ፒዛ ሃት’

በአሜሪካው ግዙፉ 'ያም ብራንድስ' ዓለም አቀፍ ኩባንያ እና በኢትዮጵያው 'በላይ አብ ፉድስ' መካከል በተደረሰው ስምምነት መሠረት ፒዛ ሃት ዛሬ የመጀመሪያውን ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ላይ...

ከሜድሮክ ጎልድ የለገ ደንቢ የወርቅ ማእድን ማውጣት ፍቃድ እድሳት ጋር ተያይዞ የሚነሱ ቅሬታዎችን እንደሚያይ...

የማዕድን፣ ነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር ለሜድሮክ ጎልድ በለገ ደንቢ የወርቅ ማእድን ማውጣት ፍቃድ እድሳት ጋር ተያይዞ የሚነሱ ቅሬታዎችን እንደሚያይ ገለፀ። ከፍቃድ እድሳቱ ጋር ተያይዞ የተፈጠረውን...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ተፈላጊነቱ ጨምሯል

የናይጀሪያውን ኤሪክ አየር መንገድን ለማስተዳደር ከአገሪቱ መንግስት ጋር ሲያደርገው የነበረውን ድርድር ማቋረጡን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ። ኤርክ አየር መንገድ በናይጀሪያ የንብረት አስተዳደር ኮርፖሬሽን(አምኮን) የሚመራ ግዙፍ...

ጤፍን ሰዳ የምታሳድደው ኢትዮጵያ

መንግሥት ውልደቱም እድገቱም ኢትዮጵያ በሆነው ጤፍ ላይ በአምስት የአውሮፓ ሃገራት የባለቤትነት መብት ያስመዘገበው የኔዘርላንድ ኩባንያ ላይ በዓለም አቀፍ የግልግል ፍርድ ቤት ክስ ሊመሰርት እንደሆነ...

የዓለም ባንክ በታላቁ ህዳሴ ግድብ አደራዳሪ እንዲሆን በግብፅ መጠየቁ ሥነ ሥርዓት የጣሰ መሆኑ ተገለጸ

ሪፖርተር ፡ ዮሐንስ አንበርብር ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ የዓለም ባንክ አደራዳሪ እንዲሆን ግብፅ ያቀረበችው ጥያቄ ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን የተስማሙበትን የውይይት ሥነ ሥርዓት የጣሰ...

በአዲስ አበባ የተበላሹና ከባዕድ ነገሮች ጋር የተቀላቀሉ ምግብ ነክ ምርቶች ተያዙ 

በአዲስ አበባ 71 ሺ ኪሎ ግራም የተበላሹ እና ከባዕድ ነገሮች ጋር የተቀላቀሉ ምግብ ነክ ምርቶች፣ 53 ሺ ሊትር የተበላሹ የለስላሳ ምርቶች እንዲሁም ከ2ሺ600 በላይ የመጠቀሚያ...

Latest news