እያፋለግናቸው ሞተው አገኘናቸው!

አፋልጉኝ | HELP አቶ ታደሰ አፈወርቅ ይባላሉ። መጋቢት 19 ቀን 2010 ዓ.ም. ከጠዋቱ 12: 00 ሰዓት ገርጂ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን እንደሄዱ አልተመለሱም። አባባን በር በሩን...

HELP | ተኝቷል! – የአንጋፋው ድምጻዊ ለማ ገብረሕይወት ልጅ ድምጻዊ አንዷለም ለማ ሆስፒታል...

የአራዳ ፤ የፒያሳ፤ የዶሮ ማነቂያ የጥንት ወደጄ ስልክ ደወለልኝ። "ልጅ ጌጡ ፣ ጌጣችን ~ አንዷለም ለማ ገብረሕይወት አዲስ አበባ ስታዲየም አጠገብ በሚገኘው ቤተዛታ ሆስፒታል...

ሰበር ዜና / አስደሳች ዜና – እንድኖር የምትፈልጉ ከሆነ መጀመሪያ እሷን አድኑልኝ

#ETHIOPIA | ዛሬ፣ ቅዳሜ መጋቢት 15 ቀን 2010ዓ.ም. ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት፣ በአፍሮዳይት ሆቴል አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ከአገር እና ከሕዝቡ ከተሰበሰው ገንዘብ ላይ (ሁለቱ ኩላሊቶቿ...

አፋልጉኝ / HELP

ይህ በፎቶ ላይ የምታዩት ልጅ ማንነቱ አልታወቀም፡፡ በግምት 14 ዓመት ይሆነዋል፡፡  ቅዳሜ የካቲት 11 ቀን 2009 ስቴዲየም አካባቢ የመኪና አደጋ ደርሶበት በሆስፒታላችን ህክምና እየተደረገለት ይገኛል፡፡...

Latest news