ብራናዎቹን ማን ይታደጋቸው?

ሔኖክ ያሬድ ኢትዮጵያ የዓለም ቅርስ ከሆኑት እነዚህ ጥንታውያን መጻሕፍት ባሻገር  የበርካታ የሥነ ጽሑፍ ቅርሶች ባለቤት ናት፡፡ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን፣ መስጊዶችና...

«ህዝቡ አዕምሮውን እየሰለቡ ሌላ ነገር እንዳያስብ የሚያደርጉት የራሱ ልጆች ናቸው» አቦይ ስብሃት ነጋ

* ‹‹በእኔ ግምት በዝግጅት ደረጃ እንጂ የተሰራ ነገር የለም ነው የምለው፡፡ ድክመቶቻችንን የመለየት ስራ ተሰራ እንጂ ለማስወገድ የተጀመረ ስራ የለም፡፡ ዝግጅት እንዳለ ግን እገነዘባለሁ፡፡...

“የህዝቦች በአንድነት የመኖር ማሳ ተበላሸ እንጂ ዘሩ አልተበላሸም” -ዶ/ር አዲሱ ገ/እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ሰብዓዊ...

በይርጋ አበበ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር 210/1992 የተቋቋመ የዴሞክራሲ ተቋም ነው። ኮሚሽኑ ተጠሪነቱ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሲሆን የበጀቱን አብላጫ ገንዘብ የሚያገኘውም ከመንግሥት ካዝና...

የኢትዮጵያ ባለዉለታዎች – From The Roof of Africa

እንማን ናቸዉ ብላችሁ መጠየቃችሁ አይቀርም፤ ከናንተ በስተግራ በኩል የምታየዋቸዉ ትልቅ ሰዉ ሰሜን ተራሮች ተወልደዉ እዚያዉ ያደጉ ናቸዉ፡፡ የሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክን በዚያን ጊዜ በዩኔስኮ እንዲመዘገብም...

የፕሬዚደንት ዶናልድ ጆን ትራምፕ ነገር – Donald John Trump – 45th President of...

ዶናልድ ጆን ትራምፕ (እ.ኤ.አ. ጁን 14 ቀን 1946 ተወለደ) አሜሪካዊ ነጋዴ ፣ ፖለቲከኛ ፣ በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቹ ታዋቂ እና 45ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካፕሬዚደንት ነው።...

ኮሎኔል ደራርቱ ቱሉ – Africa’s first women Olympic Champion Colonel Derartu tulu

‹‹የተረከብኩት ኃላፊነት የአገር ውክልናን ተቀብሎ ውጤት ከማስመዝገብም የበለጠ ነው›› ኮሎኔል ደራርቱ ቱሉ፣ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተቀዳሚ ምክትል...

እናቱ ~ ወ/ሮ ሞቲ አያኖ Dr Gebisa-Ejeta and his mother Moti Ayano

በዋስይሁን ተስፋዬ - እናም እኚህ እናት ከአመታት በፊት በወር ሁለት ብር በማጣታቸው ምክንያት ያለ አባት የሚያሳድጉት ልጃቸው ከትምህርት ቤት ቀርቶ ከብት ሲጠብቅ ሊኖር እንደሆነ...

በእኔ ዕይታ የአፈጻጸም ክፍተት ካልሆነ በስተቀር የፌዴራል ሥርዓቱ ችግር አላመጣም

በሰለሞን ጐሹ - ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከ1987 ዓ.ም. እስከ 1993 ዓ.ም. የኢፌዴሪ ርዕሰ ብሔር ወይም ፕሬዚዳንት ነበሩ፡፡ ከዚያ በፊት በሽግግሩ ጊዜ በመጀመርያ የሠራተኛና ማኅበራዊ...

አንድ ልጅ ሲደመር አንድ ላፕቶፕ አንድ ትልቅ ቢዝነስ ይሆናል – The Best Business Laptops...

አቶ ቴድሮስ ታደሰ፣ የሴንተር ፎር አፍሪካ ሊደርሺፕና የኤክስ ሀብ አዲስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ቴድሮስ  ታደሰ የሴንተር ፎር አፍሪካ ሊደርሽፕ ስተዲስና የኤክስ ሀብ አዲስ...

‹‹ጫማ ውስጥ የሚገቡት ማጠንከሪያዎች እንኳን የስኳር ሕሙማንን የደህና ሰውን እግር ይልጣሉ››

ወ/ት ፀደይ ሚኬኤሌ፣ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሌዘር ኤንጂነሪንግ የአራተኛ ዓመት ተማሪ ፀደይ ሚኬኤሌ ትባላለች፡፡ ተወልዳ ያደገችውና የመሰናዶ ትምህርቷን ያጠናቀቀችው አዲስ አበባ ነው፡፡ በአሁኑ ጊዜ በባህር ዳር...

Latest news