ዶ/ር ግርማይ ሃጎስ : በህይወት ዘመን የላቀ የሙያ አገልግሎት ተሸላሚ

ዶ/ር ግርማይ ሃጎስ በትግራይ ክልል ማይጨው ከተማ እ.ኤ.አ በ1961 ተወለዱ፡፡ የ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እዛው ማጨው ከተማ ተምረዋል፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን እ.ኤ.አ ከ1981-1986 ድረስ በኩባ...

የአብን ሊቀ መንበር ዶ/ር ደሣለኝ ጫኔ፤ ‹አዲሱ ካቢኔ አማራን ያገለለ ነው!› ይላሉ – BBC...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ አዲሱን ካቢኔያቸውን አዋቅረዋል፤ የተመጣጠነ የብሔርም ሆነ የፆታ ተዋጽዖ እንዲኖረው ብዙ መለፋቱንም ሐሙስ ዕለት በነበረው የሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ጉባዔ ፊት...

አስደሳች ዜና – የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ክብርት ፕሬዚዳንት ሣህለ-ወርቅ ዘውዴ ሆነዋል

በአፍሪካ ‹‹አስታሪቂዋ ዲፕሎማት›› ተብለው በክብር ሥማቸው ይጠራሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያለ ድምፅ ተዓቅቦ በሙሉ ድምፅ ሥልጣኑን አፅድቆላቸዋል፡፡ ከቀኑ 10፡ 55 ሰዓት ላይ ቃለ መሃላ ፈጽመዋል፡፡ ተወልደው...

ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ : አዲሷ የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ማን ናቸው? – BBC NEWS

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ የመከላከያ ሚኒስቴርን ጨምሮ ቁልፍ የሚባሉ ቦታዎች ላይ ሴቶች የተሾሙ ሲሆን ከሃያዎቹ ሚኒስትሮች አስሩ ሴቶች ሆነዋል። ይህ ሁኔታ በማህበረሰቡ ዘንድ...

‹‹ዶ/ር አቢይ አህመድ ብዙ ሥራ፤ ብዙ ፈታና ይጠብቃቸዋል!›› – አክቲቪስት ታማኝ በየነ

በኢትዮጵያ ያደረገውን ቆይታ ከኢሳት ፤ ከጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ጋር ቃለ ምልልስ - ESAT Tikuret ፡  Sisay with Tamagn on His return to Ethiopia ቆይታ ከታማኝ በየነ...

‹‹የምኖረውም፤ የምሞተውም እዚሁ ነው!›› – አክቲቪስት ጀዋር መሐመድ

ዋልታ: የኦነግ አባል ነህ? ጀዋር: አይደለሁም የኦነግ ልጅ ነኝ። ጃዋር አህመድ ከ ዋልታ ቲቪ ጋር ያደረገው ቃለ መጠይቅ ° የኦነግ አባል ነህ ? • ቀጣዩ ምርጫ መከናወን አለበት ወይስ የለበትም ?...

ዛሚ ሬዲዮ ይዘጋ ይሆን? … ከሜቴክ ጋር ስለነበራቸው ግንኙነት አቶ ዘሪሁን ተሾመ ይናገራሉ –...

በሃገር ውስጥ ቀዳሚ ከሆኑት የኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች መካከል አንዱ የሆነው ዛሚ 90.7 በችግር ውስጥ እንደሆነና ሊዘጋ እንደሚችል በስፋት እየተወራ ነው። በዚህና ጣቢያውን በሚመለከቱ ሌሎች...

“የመከላከያ ሚኒስቴርን በተሻለ መልኩ መምራት ይቻላል” ኢንጂነር አይሻ መሀመድ – BBC NEWS

ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት የመከላከያ ሚኒስትር ሾማለች። በዚህ ታሪካዊ ቀንም የቀድሞዋ የኮንስትራክሽን ሚንስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ የመጀመሪያዋ ሴት የመከላከያ ሚኒስትር ሆኖ መሾም በጭራሽ ያልጠበቁትና...

አብዱ አሊ ሂጂራ : እጅግ አስፈላጊው ሰው! – Asnake Sinesibhat 

አብዱ አሊ ሂጂራ፤ ይህ ሰው በቀደመው ጊዜ በኢትዮጵያ ሬዲዮ ይቀርብ በነበረው “እርስዎም ይሞክሩት” የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ላይ ሕግ-ነክ ለሆኑ ጥያቄዎች ሙያዊ ማብራሪያ በመስጠት የሚታወቅ፣...

Latest news