አብዱ አሊ ሂጂራ : እጅግ አስፈላጊው ሰው! – Asnake Sinesibhat 

አብዱ አሊ ሂጂራ፤ ይህ ሰው በቀደመው ጊዜ በኢትዮጵያ ሬዲዮ ይቀርብ በነበረው “እርስዎም ይሞክሩት” የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ላይ ሕግ-ነክ ለሆኑ ጥያቄዎች ሙያዊ ማብራሪያ በመስጠት የሚታወቅ፣...

‹ስለቅንጅት መፍረስ ሕዝቡ እውነታውን እንዲያውቅ ከፕሮፌስር ብርሃኑ ነጋ ጋር ፊት ለፊት መወያየት እፈልጋለሁ፡፡›› አቶ...

አቶ ልደቱ አያሌው ስለቅንጅት ለአንድነት እና ለዴሞክራሲ ፓርቲ መፍረስ በግልጽ ከፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጋር ፊት ለፊት ቀርበው መወያየት እንደሚፈልጉ አስታወቁ፡፡ አቶ ልደቱ አያሌው ለአማራ ብዙኃን...

“ካሜራ ፊት ስቀመጥ ዘርም፣ ዘመድም ፓርቲም የለኝም” ቤተልሔም ታፈሰ – BBC NEWS

በቅርቡ በኤልቲቪ ቴሌቪዥን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ሊቀ መንበር ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) ከጋዜጠኛ ቤተልሄም ታፈሰ ያደረጉት ቃለ መጠይቅ አየር ላይ ከዋለ በኋላ የበርካቶች መነጋገሪያ ሆኖ...

«የምታገለው ለማንም ብሔር የበላይነት አይደለም» አቶ በቀለ ገርባ – BBC NEWS

ሰሞኑን የኦሮሞ ሕዝብ አንድነት እና አንገብጋቢ የወቅቱ ጉዳዮችን አስመልክቶ አምስት የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች የጋራ መግለጫ አውጥተው ነበር። ፓርቲዎቹ በመግለጫቸው የኦሮሞ ማንነትን ለማጥፋት እየተደረገ ያለው ሙከራ...

የጀግናው ኮ/ል አብዲሳ አጋ – አስገራሚ የህይወት ታሪክ 

ኮ/ል አብዲሳ አጋ ከዚህ አለም በሞት ከተለየ ዛሬ ጥቅምት 3 አርባ አንድ አመት ሞላዉ። ይሄን ታሪክ ከአፄ ቴወድሮስና ከበላይ ዘለቀ ታሪክ እኩል ስሰማዉ ያደኩት እዉነተኛ...

የአማራና ኦሮሞ ፍቅር አንድነት ፓለቲካ ሳይሆን የሀገር ሕልውና ነው! – አክቲቪስት ጀዋር መሀመድ

ጋዜጠኛ ፋኑኤል ክንፉ የምልከታ ፕሮግራም አዘጋጅ https://www.facebook.com/907126906053338/videos/1121831357963856/

“ዶክተር ዐቢይ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር እንደሚሆን እግዚአብሔር ነግሮኛል “

"እየመጣ ያለ ለውጥ አይቀለበስም ምክንያቱም ለውጡ መለኮታዊ ለውጥ ነው። ዶክተር ዐቢይ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር እንደሚሆን እግዚአብሔር ነግሮኛል።" የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስተር ኃይለማርያም ደሳለኝ Hailemariam Dessalegn to EBS TV Live https://www.youtube.com/watch?v=tY5XOnSYXrE&feature=share

የፍስሀ ተገኝ የቤተሰብ ፍለጋ ጉዞ – BBC NEWS

Image copyrightFISSEHA TEGEGN/TWITTERአጭር የምስል መግለጫ ፍስሀና አክስቱ ፓስፖርቱ ላይ የትውልድ ስፍራ የሚለው ክፍት ቦታ ላይ 'ሐረር' ተብሎ ተጽፏል። የተወለደው ግን ሐረር አይደለም። ታዲያ ለምን ሐረር ተብሎ...

 ‹‹የአማራ ህዝብ ኢትዮጵያን በመመስረት ሂደት ውስጥ የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳል›› – የአብን ሊቀመንበር ዶ/ር ደሳለኝ...

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ሊ/መንበር ዶር ደሳለኝ ጫኔ ጋር የተደረገ አጭር ቆይታ.... ድርጅታችሁ አብን ከአንድነቱ ሃይል ጋር እንዴትና በምን መልኩ ሊሰራ አስቧል? ድርጅታችሁ (አብን) ከተማ ላይ ያሉትን...

አቶ ጌታቸው አሰፋ የሀዋሳውን ጉባኤ ይታደማሉ? – BBC NEWS

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) 11ኛ ድርጅታዊ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ በሀዋሳ ያደርጋል። አራቱ የኢህአዴግ እህት ድርጅቶችም ከድርጅታዊ ጉባኤው በፊት የፓርቲዎቻቸውን ሊቀ መንበር፣ ምክትል ሊቀ...

Latest news