ክቡር አቶ ለማ መገርሳ – የኦህዴድ ሊቀመንበርና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት

ክቡር አቶ ለማ መገርሳ ኦህዴድን የተቀላቀሉት የደርግ ስርዓት ከመውደቁ ከጥቂት ወራት በፊት ገና በለጋ የወጣትነት እድሜያቸው በ1983ዓ.ም ነበር፡፡ ~ ከመነሻው የፖለቲካ ፍላጎታቸው እና እውቀታቸው ከፍተኛ...

ሁለቱ የፓርቲ ኢንዶውመንቶች : EFFORT እና TIRET ወደ ታክስ ስርዓቱ እንዲገቡ አደረኩ – FROM...

በመጨረሻም - አቶ መላኩ ፈንታ ተናግረዋል ~ ሁለቱ የፓርቲ ኢንዶውመንቶች : EFFORT እና TIRET ወደ ታክስ ስርዓቱ እንዲገቡ አደረኩ ~ በአገሪቱ ስለነበረው የኮንትሮባንድ ንግድ ሁኔታና በዚህ...

ክቡር ኦቦ ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ፕሬዘዳንት የግንቦት 20 ክብረበዓልን አስመልክቶ ካደረጉት ንግግር በወፍ በረር...

1/ ዲሞክራሲ በወሬ ብቻ አይመጣም፡፡ የሚሰባበረውን መሰባበር የሚነቀለውን መንቀል ያስፈልጋል፡፡ 2/ ባህላችንም ዲሞክራሲን እንዲሰፋ የሚያግዝ ሳይሆን በተቃራኒው እንዲቀጭጭ የሚያደረግ ስለሆነ እሱ ላይም መስራት አለብን፡፡ 3/እስረኛውን እንደወራጅ...

አቶ ጌታቸው አሰፋ የሀዋሳውን ጉባኤ ይታደማሉ? – BBC NEWS

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) 11ኛ ድርጅታዊ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ በሀዋሳ ያደርጋል። አራቱ የኢህአዴግ እህት ድርጅቶችም ከድርጅታዊ ጉባኤው በፊት የፓርቲዎቻቸውን ሊቀ መንበር፣ ምክትል ሊቀ...

ዶክተር አብይ አህመድ ዓሊ ማን ናቸው?

ዶ/ር አብይ አህመድ በአሁኑ ወቅት የኦህዴድ ሊቀመንበር ናቸው። ለአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትርነት በዕጩነት ከቀረቡ ተወዳዳሪዎች አንዱ መሆናቸውም ይታወቃል። በአንባቢዎቻችን ጥያቄ መሠረት ሙሉ ፕሮፋይላቸውን በዚህ መልኩ...

‹‹የምኖረውም፤ የምሞተውም እዚሁ ነው!›› – አክቲቪስት ጀዋር መሐመድ

ዋልታ: የኦነግ አባል ነህ? ጀዋር: አይደለሁም የኦነግ ልጅ ነኝ። ጃዋር አህመድ ከ ዋልታ ቲቪ ጋር ያደረገው ቃለ መጠይቅ ° የኦነግ አባል ነህ ? • ቀጣዩ ምርጫ መከናወን አለበት ወይስ የለበትም ?...

“አቡነ መርቆርዮስን በመለስ ትዕዛዝ እስር ቤት ከሚበሰብሱ ከሀገር ይውጡ ብዬ እንዲወጡ አድርጊያለሁ”

"ቤተመንግስት ውስጥ አሰሩኝ። ከዚያ ልጅህ ብሌንን ብንገድላት ይሻልሀል ወይስ ምክር ቤት ሄደህ ጥፋተኛ ነኝ ብለህ ይቅርታ ጠይቀህ ከስልጣን ከምትለቅ ብለው ምርጫ ሰጡኝ፤ ይቅርታ እላለሁ አልኩ። በመለስ ትዕዛዝ...

ይድረስ ለተከበሩ ታጋይ አቶ አስመላሽ ወ/ሥላሴ፦ ዶ/ር አብይ እርስዎ ባሰቡበት አውድ “Populist” አይደሉም! –...

ይድረስ ለተከበሩ ታጋይ አቶ አስመላሽ ወ/ሥላሴ፦ ዶ/ር ኡብይ እርስዎ ባሰቡበት አውድ "Populist" አይደሉም! -ጌታሁን ሄራሞ (ኬሚካል ኢንጂነር) የተከበሩ አቶ አስመላሽ ወልደ ሥላሴ በመለስ ዜናዊ 6ኛ...

‹‹ከእኔ ክስና እስራት በስተጀርባ በመንግሥት ውስጥ ጡንቻቸው የጠነከረ ማፊያዎች ነበሩ››

አቶ መላኩ ፈንታ፣ የቀድሞ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሪፖርተር : ታምሩ ጽጌ የዛሬው የቆይታ አምድ እንግዳ አቶ መላኩ ፈንታ ናቸው፡፡ የ50 ዓመት ጎልማሳው አቶ መላኩ ከ1981...

‹‹የኦሮሞ አመራሮች እንደተናገሩት ፊንፊኔ የኦሮሞ መሆኗን፤ የብሔር ብሔረሰቦች መኖሪያ ናት! -አክቲቪስት ጀዋር መሐመድ

ሕዝብን ከሕዝብ የሚያጋጩ - በኦሮሞ ከተማ ላይ ኦሮሞ አይግባ ብለው ዱርዬ ቀጥረው ጥቃት ላይ የሚያሰማሩ ፀረ ኦሮሞ አመለካከት  እና ጥላቻ የሚሰሩ ግለሰቦች፤ ቡድኖች ናቸው https://www.facebook.com/100009832983409/videos/720996308238129/

Latest news