‘እንዴት እኔ ንጉሥ የምሆን እንዲህ ትለኛለች?’ በማለትአለቀስኩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ መሪ እንደሚሆኑ ያወቁት ገና በልጅነታቸው (በ7 ዓመታቸው) እንደነበር ሠሞኑን ለመንግስት ከፍተኛ ባለስልለጣናት መድረክ ላይ እንዲህ ሲሉ ስለልጅነት ህልማቸው...

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ለዶ/ር ጄይላን ወልዪ ሁሴን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

የዩኒቨርሲቲ የአስተዳደር ቦርድ ትናንት ባካሄደው ስብሰባ የዩኒቨርሲቲው የትምህርት ጉባኤ ገምግሞ ባቀረበው ጥያቄ መሰረት ለዶ/ር ጄይላን ወልዪ በባህልና ማህበረሰብ ጥናትና ምርምር ዘርፍ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ...

የግጭት አዘጋገብ መርሆዎች – Qajeelaa Qannaa

I am observing that some media in Addis are becoming part of the current problem. Please be responsible and impartial, regardless of the difficulty...

‹‹መጥፎ ታሪክ ነው ያሳለፍነው … ዶ/ር ዐቢይ አዲስ ምዕራፍ ከፍቷል!›› – የትግራይ ክልል ም/ርዕሰ...

ጦርነቱ ተገቢ አልነበረም እጅግ ጎቶናል በሰለጠነ መልኩ መፍታት አለመቻላችን ዎጋ ከፍለንበታል። ዶር አብይ በራሱ ተነሳሽነት የወሰጀው እርምጃ ፍሬ አፍርቷል። አሁን የትግራይ ህዝብ ጥያቄ መቼ የህዝብ ለህዝብ...

‹‹የኔ የሽፍትነት ዘመን አልቋል፤ አብቅቷል፣ አሁን አስታራቂ ነው መሆን የምፈልገው›› – ጃዋር መሀመድ

ቃለ ምልልስ - የኦሮምያ ሚዲያ ኔትዎርክ ዋና ዳይሬክተር አክቲቪስት ጃዋር መሐመድ ከአውራምባ ታይምስ ዳዊት ከበደ ጋር  DAWIT KEBEDE Interviews Activist Jawar Mohammed on Current Ethiopian events...

ምነው ባይኔ መጣህ! – በዶ/ር ወዳጄነህ መሐረነ

እኔና ቅድስት ማርያም፡ ቅድስት ማርያም ለእኔ እናቴ ነች! እመቤቴም ነች! እጅግ በጣም እወዳታለሁ… አከብራታለሁ! ይህ ደግሞ ጥፋት አይመስለኝም፡፡ እንደውም ድንግል ማርያምን መውደድና ማክበር ልክ ካልሆነ...

የጋዜጠኛ ግሩም ጫላ እርጋታና ማስተዋል በዚያ ታሪካዊ ቀን – EthioTimes

መልካም ሥራ ስራና ሰይጣን ይፈር! የጋዜጠኛ ግሩም ጫላ እርጋታና ማስተዋል በዚያ ታሪካዊ ቀን በግፊያና መረጋገጥ ሊደርስ ይችል የነበረውን የከፋ እልቂት ቀንሶታል። ቦምቡ ሲፈነዳ ማረጋጋት እንጂ ማይኩን...

“ይህቺን አገር ለመለወጥ ኦሮሚያን መቀየር አለብን” – ክቡር አቶ ለማ መገርሳ

የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ የካቲት 15/2010 ባካሄደዉ ስብሰባ የአመራር ሽግሽግ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ በዚህም መሰረት ክቡር ዶ/ር አቢይ አህመድ የድርጅቱ ሊቀመንበር፣ ክቡር አቶ...

‹ስለቅንጅት መፍረስ ሕዝቡ እውነታውን እንዲያውቅ ከፕሮፌስር ብርሃኑ ነጋ ጋር ፊት ለፊት መወያየት እፈልጋለሁ፡፡›› አቶ...

አቶ ልደቱ አያሌው ስለቅንጅት ለአንድነት እና ለዴሞክራሲ ፓርቲ መፍረስ በግልጽ ከፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጋር ፊት ለፊት ቀርበው መወያየት እንደሚፈልጉ አስታወቁ፡፡ አቶ ልደቱ አያሌው ለአማራ ብዙኃን...

Latest news