የማይናማር ግጭትን ለማባባስ ፌስቡክ ጥቅም ላይ መዋሉን ሪፖርት ጠቆመ – Facebook is investigating its...

ፌስቡክ በማይናማር ከ18 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች አሉት። ፌስቡክ ለበርካቶች ዋነኛው ወይም ብቸኛው የመረጃና የዜና ምንጭ ነው። የፌስቡክ አስተዳደሮች "በማይናማር እየገጠመን ያለውን ችግር ለመቅረፍ እየሠራን ነው።...

ኤርዶዋን፡ ‹‹የጀማል ኻሾግጂን ሬሳ ለማን እንደሰጣችሁት ንገሩን››

ዛሬ ከሰዓት ከኤርዶጋን ብዙ ተጠብቆ ነበር። የተጠበቀው ግን አልሆነም። የዓለም ዋና ዋና መገናኛ ብዙኃን ካሜራቸውን ወደ ቱርክ የእንደራሴዎች ምክር ቤት የማዞራቸውም ምክንያት ይኸው ነበር፤...

አገር ጉድ ያሰኘ – ፍቅር

#ዙምራ_ፋክት እኚህ በፎቶ የምትመለከቷቸው ጥንዶች ፍቅራቸው አገር ጉድ ያሰኘ ነበረ፡፡ ይህን አንድነታቸውን በትዳር ያስተሳስሩ ዘንድ ዴቪድ ተንበርክኮ አግቢኝ ይላታል እሷም በደስታ እሺ አገባሀለው አለችው፡፡ ታዲያ ይህ ደስታቸው...

ማይክ ፖምፒዮ በጋዜጠኛ ካሾጊ ጉዳይ ከንጉስ ሳልማን ተነጋገሩ – Turkey seeks answers from Saudi...

የፖምፒዮ የሳዑዲ ጉብኝት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ በጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ ጉዳይ ለመነጋገር ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ አቀኑ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እንቆቅልሽ ሆኖ በቀረው ታዋቂው ጋዜጠኛ...

በኡጋንዳ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 36 ደረሰ -Uganda landslide’s death toll...

በምስራቅ ኡጋንዳ ቡዱዳ ግዛት ከባድ ዝናብ በመጣሉ ምክንያት በተፈጠረ የመሬት መንሸራተት አደጋ እስካሁን 31 ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለዋል፡፡ የኡጋንዳ ቀይ መስቀል ማህበር ቃል...

የአይኤስ ታጣቂዎች ሶማሊያ ውስጥ ኢትዮጵያዊያንን ገደሉ – BBC NEWS

በሶማሊያ የፑንትላንድ የንግድ ከተማ በሆነችው ቦሳሶ ውስጥ ሦስት ኢትዮጵያዊያን ክርስቲያኖች በአይሲስ ታጣቂዎች ሲገደሉ ቢያንስ አንድ መቁሰሉ ተዘገበ። ስለጥቃቱ በቀዳሚነት የወጡ ዘገባዎች እንዳመለከቱት ታጣቂዎቹ በርካታ ኢትዮጵያዊያን...

የሦስት ወር ልጇን በተመድ የመሪዎች ጉባሄ ይዛ የመጣችው የኒውዚላን ጠ/ሚኒስትር መነጋገሪያ ሆናለች -Jacinda Ardern...

 New Zealand prime minister Jacinda Ardern sits with her baby Neve before speaking at the Nelson Mandela Peace Summit during the 73rd United Nations...

የናይጄሪያ ፖሊስ 470 ሚሊየን ዶላር ማስመለሱን አስታወቀ – Nigeria police say $470.5 million retrieved...

በምዕራባዊቷ ናይጄሪያ ፖሊስ ባደረገው ምርመራ የተሰረቀ 470 ሚሊየን ዶላር ማስመለሱን አስታወቀ፡፡ በአፍሪካ በቀዳሚነት በነዳጅ አምራችነቷ የምትታወቀው ናይጄሪያ ከሙስና ጋር በተያያዘ በርካታ ወንጀሎች እንደሚፈጸሙባት ይነገራል፡፡ ይህንንም መነሻ...

ላይቤሪያ እንደታተመ ጠፋ ያለችው 60 ሚሊዮን ዶላር እያወዛገበ ነው – $60 million mysteriously disappear...

ላይቤሪያ በውጭ አገር ካሳተመቻቸው ገንዘቦች በአንድ ኮንቴነር የነበረና 60 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ዋጋ ያለው ገንዘቧ የገባበት እንዳልታወቀ አስታውቃ ነበር። በዚህም ተጠያቂ ናቸው ተብለው የተጠረጠሩ የአገሪቱ...

ልክ እንደዚህ ተለይ! 

በ1936 የNazi አመታዊ ስብሰባ ላይ ወፊት በተቀሰሩ ሺ ቀኝ እጆች መሀል ያልተዘረጋ የአንድ ሰው ብቸኛ እጅ ታየ- የኦገስት ላንዲሜሰር! በወቅቱ ገናና ከነበረው የሀገሩ ገዢ ፓርቲ...

Latest news