‹‹ጨቋኟ ከተማ››

ወዳጆቼ ስለጨቋኝ ከተማ ቢወራልዎ እርግጠኛ ነኝ ከተማዋ በበርካታ ችግሮች የታጠረች፣ መሰረተ ልማቷ በበቂ ሁኔታ ያልተሟላና ህዝቦች የሚጉላሉባትና የሚ ማረሩባት ከተማ ሳትሆን አይቀርም የሚል ግምት ሊያድርብዎት...

“ደም የመሠለች ጨረቃ” ዛሬ ምሽት በኢትዮጵያ ሠማይ ላይ ትታያለች

ለአንድ ሰዓት ከ 43 ደቂቃ የሚዘልቀው ግርዶሽ ዛሬ ሐምሌ 20፣ 2010 ዓ. ም ይታያል። በ21ኛ ክፍለ ዘመን ለዚህን ያህል ጊዜ የቆየ ግርዶሽ አልታየም፣ አይታይምም። የጨረቃ...

የጥላቻ ንግግሮች በዓለም ላይ የፈጠሯቸው ሳንካዎች

ከአፍሪካችን እስከ ሌሎች የዓለም ዳርቻዎች የዘለቁ የጥላቻ ንግግሮች ያሳረፉት ጥቋቁር ነጥቦች በየምእራፉ አሳዛኝ ጠባሳዎችን ለታሪክ ምስክርነት እየጣሉ አልፈዋል፡፡ የጥላቻ ንግግር እኛ ከምንፈልገው ሃሳብ ወይም አመለካከት...

በአሜሪካ በጀልባ መስጠም ምክንት 9 የቅርብ ቤተሰቦችን ጨምሮ 17 ቱሪስቶች ህይወታቸው አለፈ – Missouri...

በዩናይትድ ስቴትስ ሚዙሪ ግዛት በጀልባ መስጠም ምክንት 9 የቅርብ ቤተሰቦችን ጨምሮ 17 ቱሪስቶች ህይወታቸው አለፈ፡፡ ከአስራ ሰባቱ ሟቾች መካከል አምስቱ ዕድሜያቸው ከአስራ ስድስት ዓመት በታች ሲሆኑ...

ጉግል በይነ-መረብን በባሉን ለኬንያ ገጠራማ ሥፍራዎች ሊያቀርብ ነው

ጉግል የተሰኘው ኩባንያ በይነ-መረብን በባሉን ይዞ ወደ ኬንያ ገጠራማ ሥፍራዎች ሊዘልቅ ነው። የኩባንያው እህት የሆነው ሉን የተሰኘ ተቋም ቴልኮም ከተሰኘው የኬንያ ኔትዎርክ አቅራቢ ድርጅት ጋር...

በአፍሪካ የተማረ የሰው ሀይል እንዳይሰደድ ሊሰራ ይገባል – ባራክ ኦባማ – Obama urges Africa...

የአፍሪካ ሀገራት የተማረ የሰው ሀይል ከሀገራቸው እንዳይወጡ ትኩረት ሰጥተው ሊሰሩ እንደሚገባ የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ተናገሩ፡፡ ባራክ ኦባማ ይህን መልዕክት ያስተላለፉት በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ...

አሜሪካ ሩሲያዊቷን በሰላይነት ከሰሰች -BBC AMHARIC

Image copyrightFACEBOOK/ MARIA BUTINA የአሜሪካ መንግሥት የ29 ዓመቷን ሩሲያዊቷን የተለያዩ የፖለቲካ ቡድኖች ውስጥ ሰርጎ ለመግባት በማሴር ከሷታል። የተለያዩ የአሜሪካ ሚዲያዎች እንደዘገቡት ማሪያ ከሪፐብሊካን ፓርቲ ጋር ቅርብ...

ትራምፕ ከፑቲን ጋር በተያያዘ ወቀሳ እየዘነበባቸው ነው

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩስያው አቻቸው ቭላዲሚር ፑቲን ተገናኝተው መክረዋል። በውይይታቸው ወቅት ትራምፕ የተናገሩት ግን አሜሪካውያን በሳቸው ላይ ያላቸው እምነት ይበልጥ እንዲሸረሸር እያደረገው ይመስላል። «ሩስያ...

አቶ ኃይለማርም ደሳለኝ የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድንን እንዲመሩ ተመረጡ – Hailemariam to Lead...

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርም ደሳለኝ በዝምቧብዌ በሚካሄደው ምርጫ የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድንን እንዲመሩ ተመረጡ። የዝንቧብዌ መንግስት ከጥቂት ወራት በፊት ዘንድሮ የሚካሔደውን ምርጫ እንዲታዘቡ የአውሮፓና...

በአሜሪካዋ ሜሪላንድ የታጠቁ ሰዎች ባደረሱት ጥቃት 5 ጋዜጠኞች ተገደሉ – 5 People Dead in...

በሜሪላንድ አናፑለስ በአንድ የአገር ውስጥ ጋዜጣ ክፍል መሣሪያ የታጠቀ ግለሰብ በከፈተው ተኩስ አምስት ሰዎች የተገደሉ ሲሆን ሌሎች ጉዳት ደርሶባቸዋል። የአገሪቱ ባለሥልጣናት ጥቃቱ ሆነ ተብሎ የተፈፀመ...

Latest news