ዛኑ ፒ ኤፍ ሮበርት ሙጋቤን ከፓርቲው ሊቀ መንበርነት አነሳ Zimbabwe’s ruling party sacks Robert...

የዚምባቡዌ ገዥ ፓርቲ ዛኑ ፒ ኤፍ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤን ከፓርቲው ሊቀ መንበርነት ማንሳቱን አስታወቀ። ፓርቲው ዛሬ ባደረገው ስብሰባ ሮበርት ሙጋቤ ከፓርቲው ሊቀ መንበርነት መነሳታቸውን አስታውቋል። ቀዳማዊ...

ለግራዝያኒ መታሰቢያ ያቆሙ ባለሥልጣናት ተቀጡ Italian mayor, councilors jailed

አፊሌ በተባለችው የኢጣልያ ከተማ ውስጥ በኢጣልያ ወረራ ወቅት በርካታ ኢትዮጵያውያንን በግፍ ለጨፈጨፈው ፋሺሽት አዶልፎ ግራዝያኒ መታሰቢያ እንዲገነባ የፈቀዱ ባለሥልጣናት ባለፈው ሳምንት ቅጣት ተበይኖባቸዋል። Italian...

ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት Zimbabwe army seizes power

ለ37 አመት በስልጣን የቆዩት የ93 ዓመቱ ሮበርት ሙጋቤ በመፈንቅለ መንግስት ተሰናብተዋል:: Zimbabwe's Mugabe 'under house arrest' after army takeove /የዚምባብዌ ጦር ኃይል ፕሬዝዳንት ሮበርት...

የሳዑዲ ግዙፍ ከተማ Saudi Arabia wants to build a $500 billion mega-city

የከተማው ስፋት የኒውዮርክ ሲቲን 33 እጥፍ ያክላል ተብሏል ሳዑዲ አረቢያ 26 ሺህ 500 ስኩዌር ኪሎ ሜትር ስፋት ያለውና ከኒውዮርክ ሲቲ 33 እጥፍ ያህል የቆዳ ስፋት...

ሙጋቤ ስልጣኔን ሊቀማኝ አሲሯል በሚል ምክትላቸውን አባረሩ

ላለፉት 37 አመታት ዚምባቡዌን ያስተዳደሩት የ93 አመቱ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ፤ ስልጣኔን ሊነጥቀኝ እያሴረ መሆኑን ደርሼበታለሁ በሚል ምክትላቸውን ኤመርሰን ማናጋግዋን ከስልጣናቸው ማባረራቸውን ባለፈው ረቡዕ በይፋ...

ከአገርነት ወደ አመድነት – ሶሪያ

የዓረብ ፀደይ ስድስተኛ አመቱን ይዟል፡፡ ወቅቱ እ.ኤ.አ. 2011 ነው፡፡ በዓረብ አገሮች አዲስ ክስተት የተባለለት ሕዝባዊ አመፅ ተቀሰቀሰ፡፡ ለበርካታ ዘመናት በመንበረ ሥልጣናቸው ቤተ መንግሥት የማያስነኩት...

አይሲስ በአሜሪካ ላይ ከ9/11 የከፋ ጥቃት ለመፈጸም እያሴረ ነው ተባለ

አሸባሪው ቡድን አይሲስ እና ሌሎች ጽንፈኛ ቡድኖች በአሜሪካ ላይ ከ16 አመታት በፊት ከተፈጸመው አሰቃቂው የ9/11 የሽብር ጥቃት የከፋ ሌላ የአውሮፕላን የሽብር ጥቃት ለመፈጸም እያሴሩ...

Latest news