ፈረንሳይ አዲስ የስደተኞችን ህግ አፀደቀች

በሚያዝያ 22 እ.ኤ.አ የፈረንሳይ ብሄራዊ ምክር ቤት ስደተኞች የመጠግያ ጥያቄአቸውን የምያፋጥን፣ ወደ መጡበት የሚመለሱ ከሆነም ይሄኑኑ የምያፋጥን እንዲሁም ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ወደ ፈረንሳይ በሚገቡ...

ኢትዮጵያ የአልጀርሱን ስምምነት ለመተግበር መስማማቷ በቀጠናው ጠንካራ ምጣኔ ሀብታዊ ትስስር ለመፍጠር ያግዛል – ምሁራን

ኢትዮጵያ የአልጀርሱን ስምምነት ገቢር በማድረግ ከኤርትራ ጋር አስተማማኝ ሰላም ለመፍጠር የጀመረችው አዲስ መንገድ በምስራቅ አፍሪካ ጠንካራ ምጣኔ ሀብታዊ ትስስር እንዲፈጠር የሚደረገውን እንቅስቃሴ የሚያግዝ መሆኑን...

የቻይና መረጃ በርባሪዎች የአሜሪካ የባህር ሀይል ኮንትራክተር መረጃን እንደበረበሩ ተገለጸ

የቻይና መረጃ በርባሪዎች የአሜሪካ የባህር ሀይል ኮንትራክተር መረጃን እንደበረበሩ ተገልጿል። ከፍተኛ ሚስጥራዊ የአሜሪካ የባህር ሀይል ኮንትራክተር መረጃዎች በቻይና የመረጃ በርባሪዎች ጥቃት የተፈጸመባቸው መሆኑን የአሜሪካ ደህንነት...

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በህገ ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች ላይ ማዕቀብ ጣለ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በህገ ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች ላይ ማዕቀብ ጣለ፡፡ ማዕቀቡም በአለማቀፍ ደረጃ የመጀመሪያ ነዉ፡፡ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ከሰሃራ በታች ያሉ አፍሪካዊ ስደተኞች ወደ አውሮፓ...

ናሳ በማርስ ላይ ህይወት እንደነበር የሚያመላክት መረጃ አገኘ

የአሜሪካው የጠፈር ምርምር ማዕከለ 3 ሚሊዮን ዓመት ካስቆጠረ የማርስ አለት በተገኘ መረጃ መሰረት ህይወት ያላቸው አካላት በፕላኔቱ ይኖሩ እንደነበር አመላካች መረጃ ማግኘቱን አስታውቋል፡፡ ይህን እንጂ መረጃው...

1 ሺህ 230 ዓመት እድሜ ያለውና አሁንም እድገቱ ያላቆመው ዛፍ – Europe’s Oldest Tree...

በደቡባዊ ጣሊያን ጥናት በማድረግ ላይ የነበሩ የተመራማሪዎች ቡድን የአውሮፓ እድሜ ጠገብ ዛፍ ማግኘታቸውን አስታውቀዋል። ተመራማሪዎች አገኘን ያሉት ዛፍም ቢያንስ 1 ሺህ 230 እድሜ ያለው መሆኑን...

የፊሊፒንሱ ፕሬዚዳንቱ የኮረዳ ከንፈር “አስገድደው” ሳሙ – BBC AMHARIC

አወዛጋቢው የፊሊፒንስ ርዕሰ ብሔር ሮድሪጎ ዱቴርቴ ከትራምፕም በላይ የመገናኛ ብዙኃንን ቀልብ በመሳብ ይታወቃሉ። በጸረ አደንዛዥ ዕጽ ዘመቻቸው የሚታወቁት ዱቴርቴ ሰሞኑን ደቡብ ኮሪያ ነበሩ። በዚያ ለተሰበሰቡ የአገራቸው...

በሜክሲኮ በጦር መሳሪያ በተፈፀመ ጥቃት 6 ትራፊክ ፖሊሶች ሞቱ – 6 Unarmed Traffic Police...

ታጣቂዎች በሜክሲኮ በፈፀመው ጥቃት የስድሰት ትራፊክ ፖሊሶች ህይወት ማለፉ ተነግሯል። ጥቃቱ ሳላማንካ በተባለች የሜክሲኮ ከተማ የተፈፀመ ሲሆን፥ ከቅርብ ወራት ደዊህ በሜክሲኮ ከተፈፀሙ ጥቃቶች በርካታ ሰዎች...

ሰባኪው የአንድ ቢሊዮን ብር አውሮፕላን ግዙልኝ አለ – BBC Amharic

አጭር የምስል መግለጫበሰሜን አሜሪካ የግል ጄት ያላቸው ሰባኪዎች ቁጥር በርካታ ነው በአሜሪካ እውቅ ከሆኑ የቲቪ ሰባኪዎች (ቴሌቫንጀሊስት) አንዱ የሆነው ነብይ ጀሴ ዱፕላንቲስ ተከታዮቹን የግል ጄት...

የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ስድስት ሺህ አቢያተ ክርስቲያናት እንዲዘጉ አደረጉ – Rwanda president closes...

የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ስድስት ሺህ አቢያተ ክርስቲያናት እንዲዘጉ ያደረጉ ሲሆን አገልጋይ ፓስተሮችም ወደ ስብከት ከመምጣታቸው በፊት ቢያንስ በቴኦሎጂ ዲግሪ ሊይዙ ይገባል ብለዋል። “ለህብረተሰቡ የውሀ...

Latest news