ጀግና ወይስ ወንጀለኛ? – R@PIST DIES AFTER HIS VICTIM’S FATHER CUT AND FORCED HIM...

የ 29 አመቱ ሳይመን ሻባንጉ በደቡብ አፍሪካ ስዌቶ ግዛት ነዋሪ ነው። የሶስት አመት ሴት ልጁን አስገድዶ የደፈረውን በመያዝ ከዛፍ ጋር በማሰር የዘር ፍሬውን ከቆረጠ በኋላ...

ዓለማችንን በሕዝብ ብዛት የሚመሩ ሃገራት ደረጃ .

ShegerTimes - ሸገር ታይምስ 1. ቻይና = 1,355,692,544 2. ሕንድ = 1,236,344,576 3. አሜሪካ = 318,892,096 4. ኢንዶኔዥያ = 253,609,648  5. ብራዚል = 202,656,784 6. ፓኪስታን = 196,174,384  7. ናይጄሪያ =...

ከአገርነት ወደ አመድነት – ሶሪያ

የዓረብ ፀደይ ስድስተኛ አመቱን ይዟል፡፡ ወቅቱ እ.ኤ.አ. 2011 ነው፡፡ በዓረብ አገሮች አዲስ ክስተት የተባለለት ሕዝባዊ አመፅ ተቀሰቀሰ፡፡ ለበርካታ ዘመናት በመንበረ ሥልጣናቸው ቤተ መንግሥት የማያስነኩት...

ሰበር ዜና – ዶናልድ ትራምፕ ተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ በአሜሪካ ምድር አይኖርም ሲሉ ፈረሙ –...

The USA President has declared that America and its people belongs to God . ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካና ሕዝቦቿ በእግዚአብሔር ዘንድ ናቸው - ብላዋል አብዛኛ የካቢኔ...

ልክ እንደዚህ ተለይ! 

በ1936 የNazi አመታዊ ስብሰባ ላይ ወፊት በተቀሰሩ ሺ ቀኝ እጆች መሀል ያልተዘረጋ የአንድ ሰው ብቸኛ እጅ ታየ- የኦገስት ላንዲሜሰር! በወቅቱ ገናና ከነበረው የሀገሩ ገዢ ፓርቲ...

የምስራቅ አፍሪካ እሳተገሞራ አፍሪካን ለሁለት ሊከፍል ይችላል- Bye bye East Africa – the African...

በምስራቅ አፍሪካ ስምጥ ሸለቆ እየተብላላ የሚገኘው እሳተ ገሞራ በሚያደርሰው የመሬት መሰንጠቅ ቀጣናው ለሁለት ሊከፈል ይችላል ሲሉ የስነ ምህዳር ባለሙያዎች ተናግረዋል፡፡ በኬንያ ለዚሁ ማሳያ የሆነ ከባድ...

አገር ጉድ ያሰኘ – ፍቅር

#ዙምራ_ፋክት እኚህ በፎቶ የምትመለከቷቸው ጥንዶች ፍቅራቸው አገር ጉድ ያሰኘ ነበረ፡፡ ይህን አንድነታቸውን በትዳር ያስተሳስሩ ዘንድ ዴቪድ ተንበርክኮ አግቢኝ ይላታል እሷም በደስታ እሺ አገባሀለው አለችው፡፡ ታዲያ ይህ ደስታቸው...

የቤርሙዳን ትሪያንግል ምስጢር – Scientist ‘solves’ mystery of the Bermuda Triangle

በአትላንቲክ ውቂያኖስ በተለምዶ ‹‹ቤርሙዳ ትሪያንግል›› ተብሎ የሚጠራው አካባቢ ሚስጥር በመጨረሻ እንደደረሱበት የዘርፉ ተመራማሪዎች አስታወቁ፡፡ Defying 70 years of fevered speculation, a sceptical scientist has dared...

ድንቃ ድንቅ ታሪኮች

ስልክ ፈጣሪው አሌክሳንደር ግርሀም ቤል ለሚስቱም ሆነ ለእናቱ ስልክ ደውሎ አያውቅም። ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ ሁለቱም መስማት የተሳናቸው መሆናቸው ነው። ማንም ሠው እራሱን ኮልኩሎ ማሳቅ አይችልም።...

ዝምቧቡዌ ፡ በደረቱ ውስጥ በህይወት ያለ በረሮ እንዳለና በአፋጣኝ እንዲታከም ይነገረዋል – Surprise — The Story is Just A Prank and The...

ነገሩ የተከሰተው በናይጀሪያ ነው... ደረቱ አካባቢ ህመም የተሰማው ታማሚ ለመታየት ወደ ህክምና ዶ/ር ይሄዳል፡፡ ኤክስ ሬይ ተነስቶም ውጤቱ በደረቱ ውስጥ በህይወት ያለ በረሮ እንዳለና በአፋጣኝ እንዲታከም ይነገረዋል፡፡ ታማሚውም በመደናገጥ ቤቱን ሸጦና ከባንክ ገንዘብ ተበድሮ ለህክምና...

Latest news