ዛኑ ፒ ኤፍ ሮበርት ሙጋቤን ከፓርቲው ሊቀ መንበርነት አነሳ Zimbabwe’s ruling party sacks Robert...

የዚምባቡዌ ገዥ ፓርቲ ዛኑ ፒ ኤፍ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤን ከፓርቲው ሊቀ መንበርነት ማንሳቱን አስታወቀ። ፓርቲው ዛሬ ባደረገው ስብሰባ ሮበርት ሙጋቤ ከፓርቲው ሊቀ መንበርነት መነሳታቸውን አስታውቋል። ቀዳማዊ...

አሜሪካ ከ11 ሀገሮች የሚመጡ ስደተኞች ላይ የጣለችውን የጉዞ እገዳ ልታነሳ ነው -America is resuming...

አሜሪካ ከ11 ሀገሮች የሚመጡ ስደተኞች ላይ የጣለችውን የጉዞ እገዳ በይፋ ማንሳት እንደምትጀምር አስታወቃለች፡፡ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከዚህ ቀደም እገዳውን የጣሉት ከሀገሮቹ የሚመጡ ስደተኞች ለአሜሪካ...

ሩሲያ 60 የአሜሪካ ዲፕሎማቶች ሃገሯን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች – Russia expels 60 US diplomats,...

ለቀው እንዲወጡ ከታዘዙት መካከል 58ቱ በሞስኮ የአሜሪካ ኤምባሲ ሰራተኞች ሲሆኑ፥ ሁለቱ ደግሞ የአሜሪካ ቆንስላ ጽህፈት ቤት ሰራተኞች ናቸው ተብሏል። ከአምባሳደሮቹ በተጨማሪም ሞስኮ በሃገሯ የሚገኘውን የአሜሪካ...

‘ሚስቶቻችሁን ቅጡ’ ሲል የኡጋንዳው እንደራሴ ያሰማው ንግግር ቁጣ ቀስቅሷል – WATCH: Outrage as MP...

አንድ ኡጋንዳዊ የህዝብ እንደራሴ 'ባሎች ሚሰቶቻቸውን መቅጣት አለባቸው' ሲል በቴሌቪዥን መስኮት ባሰማው ንግግር ውርጅብኝ እየደረሰበት ይገኛል። ኦኔሲመስ ትዊናማሲኮ ኤንቲቪ በተሰኘው የቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ ''ወንድ እስከሆነ...

የአንድ ዓመት ሴት ልጁን ከጣሪያ ላይ የወረወረው አባት ፍርድ ቤት ቀረበ – UPDATE: Father...

ከአንድ ሳምንት በፊት የአንድ ዓመት ሴት ልጁን ከጣሪያ ላይ የወረወረው ደቡብ አፍሪካዊው አባት በህጻን ላይ ጥቃት በመሰንዘር በሚል ክስ ተመስርቶበት ፍርድ ቤት ቀረበ። ክሱ የግድያ...

ልክ እንደዚህ ተለይ! 

በ1936 የNazi አመታዊ ስብሰባ ላይ ወፊት በተቀሰሩ ሺ ቀኝ እጆች መሀል ያልተዘረጋ የአንድ ሰው ብቸኛ እጅ ታየ- የኦገስት ላንዲሜሰር! በወቅቱ ገናና ከነበረው የሀገሩ ገዢ ፓርቲ...

ብራዚል ከተማ ቢጫ ወባ በሽታ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች

በብራዚል ደቡብ ምስራቅ ከተማ ሚናስ ጌራይስ የህዝብ ጤና አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጇል፡፡ ምክንያቱ ደግሞ ገዳይ የሆነ የቢጫ ወባ በሽታ ወረርሽኝ መቀስቀሱ ነው፡፡ ከታህሳስ ወር ጀምሮ...

ፑቱን ሩሲያ የትኛውንም የዓለም ክፍል ሊመታ የሚችል ክሩዝ ሚሳኤል መገንባቷን ገለፁ – Russia’s Putin...

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሀገሪቱ የትኛውንም የዓለም ክፍል ሊመታ የሚችል ክሩዝ ሚሳኤል መገንባቷን ይፋ አደረጉ። ይህንን ያስታወቁት ለአራተኛ ጊዜ ፕሬዝዳንት ለመሆን ለሚወዳደሩበት ምርጫ የያዟቸውን የፖሊሲ...

አሜሪካ፣ ቻይና እና ሳውዲአረቢያ ከፍተኛ ወታደራዊ ወጪ በማውጣት ከአለም እየመሩ ነው፡

የቀዝቃዛው ጦርነት ካበቃ ወዲህ በዓለማችን ለጦር አቅም ግንባታ የወጣው ወጪ ባሳለፍነው አመት ብቻ 1.7 ትሪሊዮን ዶላር መድረሱን የስቶኮልም ዓለም አቀፍ የሰላም ጥናት ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ እ.ኤ.አ...

ክዋሜ ንክሩማህ – DW – Dr. Kwame Nkrumah

ክዋሜ ንክሩማህ ነጻ እና የተባበረች አፍሪቃን በማለማቸው ብሎም ጋና ከብሪታንያ ቅኝ ግዛት ተላቃ ነጻነቷን እንድታውጅ ባደረጉት የመሪነት ተጋድሎ ክብርን ተጎናጽፈዋል። ኾኖም ሕይወታቸው በድል ብቻ የተሞላ...

Latest news