መልካምነት ለራስ ነው! – ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

(ዲ/ን ዳንኤል ክብረት)አንድ ሰው ሶሰት ጓደኞች ነበሩት በጣም ነው የሚወዳቸው ብዙ ነገር ያደርግላቸዋል ያደርጉለታልም፡፡ አንድ ቀን አባቱ "ልጄ ጓደኞች አሉህ" አሉት "አዎ ሶስት ጓደኞች አሉኝ በጣም የሚወዱኝ...

ቅቤና ማር ተከራከሩ – በሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

ማርም ተናገረች፡- “የምጣፍጠው እኔ አናት ላይ የምትወጪው ግን አንቺ ነሽ ለምንድነው?” አለቻት። ቅቤም፡- “እኔም ወድጄ አይደለም ገፍተው፣ ገፍተው ነው አናት ላይ ያወጡኝ” አለች ይባላል። ቅቤ፣ ቅቤ...

የዴር ሡልጣን ነገር – ሙሐዘ ጥበባት – ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

የእሥራኤል መንግሥት የፈረሰውን የዴር ሡልጣን የቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ለመጠገን ሲነሡ ግብጻች በከፍተኛ ሁኔታ እየተቃወሙት ነው፡፡ በአንድ በኩል በኢየሩሳሌም ያሉ መነኩሴዎቻቸው ያለ የሌለ ኃይል በመጠቀም...

በአሰቦት ደብረ ወገግ ቅድስት ሥላሴና አቡነ ሣሙኤል አንድነት ገዳም ላይ የተነዛው ወሬ ሀሰት ነው!

የ #Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) ፌስቡክ ገጽ ቤተሰብ ያሬድ አድማሱ #Yared Admasu ስለአሰቦት ደብረ ወገግ ቅድስት ሥላሴና አቡነ ሣሙኤል አንድነት ገዳም መረጃ እና ማስረጃ...

ዩኒቨርሲቲዎች ትኩረት እየሰጡት የመጣው የግዕዝ ትምህርት – ሔኖክ ያሬድ

‹‹የግዕዝ ዕውቀት ለኢትዮጵያውያን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያለው ቢሆንም፣ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ጠቀሜታው በመንግሥትና በኅብረተሰቡ ዘንድ ግንዛቤ ሳያገኝ ቆይቷል፡፡ እያንዳንዱን የግዕዝ ዕውቀት ጠቀሜታ ቢዘረዝሩት መጽሐፍ...

ከተፈቃቀድን ሕመማችንን እናድናለን! – ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኀን

'… ከተፈቃቀድን እንድናለን፤ ችግራችን ችለን አንጀታችንን በገመድ ቋጥረን፣ ጥረን፣ ሰንሰለት ለብሰን፣ ደሞ እንደገና እንጠነክራለን፡፡ ከተፈቃቀድን ሕመማችንን እናድናለን፡፡ እሔዳለሁ … ኩራዜን ይዤ እዞራለሁ፡፡ ወደ ኢትዮጵያዊው ወገኔ ወደ...

ዝቅ ብለው ከፍ ያለ ተግባር ለፈፀሙልን ላቅ ያለ አክብሮትና ልባዊ ፍቅር ይኑረን! – ከፈለኝ...

ማናችንም ... መልካም በመሆን ክፉ አይገጥመንም! ለደግነትም በመኖር ዋጋና ትርፍ አናጣም። ለቅንነት በመትጋት አንወድቅም! የደገፈን ባይኖርም የምንደግፈው አንጣ! ሰውነት ለሰው ዘብ በመቆም ይገለፃልና! የሰዎችን ልፋት...

ያለምክንያት ከሄድክ በምክንያት አትምጣ! – መሐመድ ሲራጅ

የኔ ምርጥ ምክሮች በህይወት ሰልፍ ውስጥ ሳለህ ልብ ልትላቸው የሚገቡ እነኚህን 10 ነጥቦች በአጽንኦት አንብባቸው ➊. ያለፈ ነገር እንደማይቀየር አትርሳ ላወቀበት ሰው ግን ያለፈው ለወደፊቱ የራሱ የሆነ...

በሕጻናት ላይ በመሥራት ‹‹ነገን ዛሬ እንሥራ!›› – አሉላ ባህረ

አሉላ በወሎ ዩኒቨርሲቲ የሙዚቃ መምህርና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዲግሪ ተመራቂ ተማሪ ነው፡፡ አሉላ ባህረ ‹‹ከ 7- 12 የዕድሜ ክልል የሚገኙ ሕጻናት ላይ የመማሪያና የመዝናኛ...

ዝርዝሩ – ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

አንድ ሞኝ አሽከር የነበረው ሰው ነበር አሉ፡፡ ይኼ አሽከር አድርግ የተባለውን ካልሆነ በቀር አስቦ፣ አውጥቶ እና አውርዶ፣ ብሎም አመዛዝኖ የሚሠራው ሥራ አልነበረም፡፡ ምን ጊዜም...

Latest news