– በሙሃዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

ሰሞኑን የተወሰኑ ወገኖች እኔን በተመለከተ የለቀቁትን ቪዲዮ የተመለከታችሁ ወዳጆቼ ስለ እኔ በማሰብ ጠይቃችሁኛል፡፡ ይህን መሰሉን ስም ማጥፋት ላለፉት ሃያ ዓመታት ለምጄዋለሁ፡፡ ሰው ቀና ያለ ሲመስላቸው አናትን...

ተምሬ ተምሬ¡ – ሙሃዝ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

 አብሮ አደግ ጓደኛዬን ባለፈው አሜሪካ አገኘሁት፡፡ ጽኑ ሰው ብርቱ ኃይል፡፡ በትምህርት ድህነት ይፈረከሳል ከተባለ ቁጥር አንድ መዶሻው እርሱ ነው፡፡ የእናት የአባቱ ቤት ከትምህርት ቤታችን ስድስት ሰዓት...

ጠቅላይ ምኒስትር አብይ አህመድ ካሜሪካ ሲመለስ የተከሰተው እውነተኛ ነገር ይህ ነው – (በውቀቱ ስዩም-ያይን...

ማሳሰቢያ - • ይህ እውነተኛ ታሪክ አይደለም - የበዕውቀቱ ሥዩም የኪነ ጥበብ ኩርኮራ ነው ጠቅላይ ምኒስትር አብይ እና ሌሎች እንግዶች ወደ አውሮፕላኑ ከመግባታቸው በፊት ለጥንቃቄ ተብሎ ጠባቂዎቻቸው...

ፍቅር ራስ ላይ ግን፡ ክርስቶስ ትከሻ ላይ ግን በፍጹም መውጣት አትችሉም!

ሁለት ሰዎች ስለ psychoanalysis ይወያያሉ። በመሀል አንዱ ተሰምቶ የማይታወቅ፡ ለየት ያለ ጽንሰ-ሀሳብ አመጣ። ሁለተኛው “ፍሩይድ እኮ እንዲህ አላለም!” ቢል የመጀመሪያው “አንድ ድንክ ፡ በጣም ረጅም የሆነ ሰው...

ዶ/ር ዓቢይ ከሥልጣን ይውረድ! – ሙአዘ ጥበብ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

አንድ ባልና ሚስት ነበሩ። ሴትየዋ ሙያ ሚባል ነገር አልፈጠረባትም። ሁልጊዜ ንፍሮ እየቀቀለች ነው ምታቀርበው። እሱም በጣም ከመልመዱ የተነሳ እንግዳ እንኳን ሲመጣ "እስቲ ያን እጅ ሚያስቆረጥም...

ከዚህ አስተሳሰባቸው ቢቆጠቡ ጥሩ ነው! – ሃጫሉ ሁንዴሳ – VOA

#ሃጫሉ ሁንዴሳ ሰሞኑን በሚሊኒየም አዳራሽ ስለነበረው ዝግጅትና በማግስቱ በሱ ላይ ስለተቃጣው ጥቃት VOA አፋን ኦሮሞ ፕሮግራም ላይ ከጋዜጠኛ ጃለኔ ገመዳ ጋር ያደረገው ቃለ መጠይቅ ጃለኔ፡ ...ከዚህ...

በትረ ሙሴ [ አርዌ ብርት ] – ዘመድኩን በቀለ

ቅዱስ ፓትሪያርኩን ጨምሮ ሊቃነ ጳጳሳቱ ሁሉ በእጃቸው በሚይዙት በትር ላይ የለው እባብ ምንድ ነው ? አንዳንድ ወገኖች በበትሩ ላይ የሚታዩት አራዊት ዘንዶ ናቸው በማለት ነገርየውን #ከ666 ጋር...

ሰበር ዜና – በአባያ ሐይቅ ዳርቻ ቆሞ የእምነቱን ተከታዮች እያጠመቀ የነበረ ወንጌላዊ በአዞ ተወስዶ...

ትናንት  ከአርባምንጭ ወደ ሀዋሳ ስንሄድ ያየሁት የሚያሳዝን አጋጣሚ እሁድ ግንቦት 26 ቀን 2010 ዓ.ም የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች አርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ላንቴ ቀበሌ መዳረሻ አከባቢ ከሚገኘው የአባያ...

የፓትርያርኩ እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር (ምናባዊ ወግ) … ዘላለም ጸጋዬ (ከካልጋሪ፣ ካናዳ)

  የፓትርያርኩ እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር አየህ ልጄ "ላናግርህ ስፈልግ መጣህ"...በቅጡ ካወራሁ አንድ 4 አመት ይሆነኛል። ዛሬ ግን ካንተ ጋር ማውራት እሻለሁ...አሉት ልስልስ ባለ የአዛውንት ድምጽ..."ብዙ ሰው...

አርቲስት ቻቺ ታደሰ ልጇን በሞት አጣች ! Aster Camillion Tadesse, daughter of Artist Chachi Taddese passed...

አንጋፋዋ አርቲስት ቻቺ ታደሰ ልጇን በሞት አጣች። የ37 ዓመት ዕድሜ ያላት የመጀመሪያ ሴት ልጇ በዋሽንግተን ዲሲ በመኖር ላይ ሳለች ነው በድንገት ህይወቷ ማለፉ የተሰማው። ህይወቷን ያጣችው አስቴር ካሚሊዮን ታደሰ ትባለለች፣ በሞዴልና...

Latest news