የሚያሸንፍ ፍቅር – ከሙሃዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

አንድ ሰርግ ውስጥ አንድ ሽማግሌ ሙሽሮቹን ሊመርቁ ቆሙና «አጣልቶ የሚያፋቅር፣ አጋጭቶ የሚያጣብቅ ፍቅር ይስጣችሁ» ብለው ሲመርቁ ሰማሁ፡፡ እስካሁን ብዙ ሠርግ ተገኝቼ ምርቃት ሰምቻለሁ እንዲህ...

ሀገር ማለት የኔ ልጅ – (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)

________ ሀገር ማለት ልጄ፣ ሀገር ማለት፣ እንዳይመስልሽ የተወለድሽበት ቦታ ፣የተወለድሽበት አፈር፤ እትብትሽ የተቀበረበት ፣ ቀድመሽ የተነፈሽው አየር፤ ብቻ እንዳይመስልሽ። ሀገር ረቂቅ ነው ቃሉ አገር ውስብስብ ነው ውሉ   ሀገር ማለት ልጄ ፣ ሀገር ማለት...

“የኔ ችግር አይደለም!”~ አትበሉ

አንድ ቀን ምሽት አቶ አይጥ ቆፍሮ ባበጀው ሚጢጢዬ የግድግዳ ቀዳዳ አጮልቆ ወደ ገበሬ ቤት ይመለከታል። ባልና ሚስት እየተጫወቱ ነው። ባል በዛው ገበያ ውሎ ሸምቶ ያመጣውን...

ልጄ ሆይ ፤ ዋዘኛና ቀልደኛ አትሁን

በመከራ ለሚኖሩ ሰዎች ሁሉ የምታዝንና የምትራራ ሁን ፤ በድኃ ላይ አትጨክን ፤ ርስቱንና ቤቱንም በምክንያት አትውሰድበት ፤ ለመጨረስም የማትችለውን ነገር አትጀምር ፡፡ ልጄ ሆይ ፤...

አገር በቀል ዕውቀትን በውጪ መሥፈርት መመዘን ለምን?

ምሕረተሥላሴ መኰንን ሲሳይ በገና የዜማ መሣሪያዎች ማሠልጠኛ ተቋም ከተመሠረተ አራት ዓመታት አስቆጥሯል፡፡ ያሳለፍነው እሑድ በትምህርት ቤቱ የበገና፣ መሰንቆ፣ ክራርና መለከት ሥልጠና የወሰዱ ተማሪዎች የሚመረቁበት...

ዝክረ ሚያዝያ 27 – ብፁዕ አቡነ ሚካኤል

" ከእንግዲህ መቃብር በርትተህ ተማር ጾመ ድጓ ይዞ መጣልህ መምህር" በበጌምድር ጎንደር ደብረ ታቦር አውራጃ በአፈናዋናት ወረዳ በ1874 ዓ.ም የተወለዱት አቡነ ሚካኤል ለአገልግሎት ወደ ተመደቡበት ጎሬ...

_ አራቱ ሚስቶቻችን __

አራት ሚስቶች የነበሩት አንድ ሀብታም ነጋዴ ነበር፡፡ አራተኛ ሚስቱን ከሌሎች አብልጦ በእጅጉ ይወዳታል፡፡ ስለሚወዳትም ጥሩውን ሁሉ ለእርሷ በመስጠት ይንከባከባታል፤ያስደስታታል፡፡ ሦስተኛ ሚስቱን መውደድም ብቻ አደለም ይኮራባታል፣ ይመካባታልም...

እነሆ ‹የደቦ› መግቢያ! – እንዳለጌታ ከበደ

መግቢያ የዚህ መጽሐፍ አርታኢ፣እንደዚህ ዓይነት መድበል ለማዘጋጀት ካሳበ ቆየ፡፡ ተግባር ላይ ሳያውለው የቀረው በትጋት ሳይሞክር ቀርቶ አልነበረም፡፡ ሌሎች ደራስያንና አሳታሚዎችም በርካታ ጸሐፍት የተሳተፉበት ተከታታይ መድበል ለማዘጋጀትና...

ቅዱስ ያሬድ : St. Yared – the great Ethiopian composer

የቅዱስ ያሬድ የትውልድ ሥፍራው አከሱም ነው፡፡ አባ ጌዴዎ ቅዱስ ያሬድን ትምህርት ሊያስተምረው በጀመረ ጊዜ መቀበልም ማጥናትም እስከ ብዙ ጊዜ ተሳነው። በአንዲት እለትም መምህሩ በእርሱ...

የሰለሞን ፍርድ – Solomon Judges Wisely (Story)

ከሙሃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት - ሦስት ነጋዴዎች ድንገት አንድ ቀን በንጉሥ ሰሎሞን የዘውድ ችሎት ተገኙ፡፡ ሦስቱም ለብዙ ዘመን አብረው ለመነገድ ተማምለው፣ ግመል ጭነው፣ ገንዘብ...

Latest news