ሰሜን ኮሪያ : አሜሪካ ለመምታት የሚያስችል የባላስቲክ ሚሳኤል ታጥቀናል! – North Korea capable of...

ትዕግስቴ አልቋል! ሰሜን ኮሪያ የትኛውንም የአሜሪካ ክፍል መምታት የሚችል ነው የተባለ የረጅም ርቀት አህጉር አቋራጭ የባላስቲክ ሚሳኤል ሙከራ ማድረጓን አስታወቀች። የሰሜን ኮሪያ የቴሌቪዥን ጣቢያ፥ ፒዮንግያንግ የኒኩሌር...

ፌስቡክ Facebook using artificial intelligence to combat terrorist propaganda

ፌስቡክ ከሽብርተኝነት ጋር የተገናኙ መረጃዎችን ያለሰው ንክኪ በአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ ቴክኖሎጂ ማስወገድ ጀመረ። Facebookhas spoken for the first time about the artificial intelligence programmes it uses to...

የግብፅን የዓባይ የውኃ ድርሻ ማንም አይነካውም Don’t Worry about Ethiopian Dam

ሰለሞን ጐሹ - የግብፅን የዓባይ የውኃ ‹‹ለአገሪቱ የሞትና የሽረት ጉዳይ ነው›› ያሉት የግብፅ ፕሬዚዳንት አብደልፈታህ አልሲሲ በመካከለኛው ምሥራቅ ትልቁ ነው የተባለው የዓሳ ማምረቻ ከቀናት...

በስም ማጥፋት ተግባር የሚገኙ ዕድሜያቸውን ለማሳጠር እየጣሩ ያሉ አካላት ናቸው

በመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤትና በሚኒስትሩ ላይ የስም ማጥፋት ዘመቻ የከፈቱ ባለሥልጣናትም ሆኑ ግለሰቦች፣ ዕድሜያቸውን ማሳጠር የፈለጉ ናቸው ሲሉ ሚኒስትሩ ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ተናገሩ። ሚኒስትሩ...

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አቶ በቀለ ገርባ በዋስ እንዲፈቱ አዘዘ

የሥር ፍርድ ቤት የዋስትና መብት ከልክሏቸው ይግባኝ ያሉት የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባን ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ30 ሺሕ ብር ዋስትና እንዲለቀቁ ትዕዛዝ አስተላለፈ...

“የኦሮሞ ህዝብ ጥላ ከለላችን ነው፤ ህዝቡ ባይከላከል ኖሮ ከባድ ጉዳት ይደርስብን ነበር” በቡኖ በደሌ...

ከኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች የተውጣጡ የስራ ሀላፊዎች ትናንት በቡኖ በደሌ ዞን ገቺ ወረዳ ተከስቶ በነበረው ግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ ነዋሪዎችን ጎብኝተዋል። በስፍራው የተገኘው የስራ ሃለፊዎቹ ልዑክ...

ተቋርጦ የነበረው የቢሾፍቱ የጎዳና ሩጫ ሊጀመር ነው

ከሰባት ዓመት በፊት በየዓመቱ ሲከናወን የነበረው የ30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ሩጫ ውድድር በቢሾፍቱ ከተማ ዳግም እንደሚጀመር የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን  አስታወቀ፡፡ ከዚህ ቀደም በውድድሮች መደራረብና የበጀት...

Latest news