በኢትየጵያ በተለያዩ ግጭቶች ለተፈናቀሉ ዜጎች የተመድ የ15 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ መልቀቁን አስታወቀ -UN emergency...

ባለፉት ጊዚያት በኢትየጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰቱ ግጭቶች ለተፈናቀሉ ዜጎች የተመድ የ15 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ መልቀቁን አስታውቋል። ድርጅቱ ባወጣው መረጃ መሰረት የገንዘብ ድጋፉ ከ36 ሺህ በላይ...

በፍትሕ ዕጦት ተማረናል ያሉ የሶማሌ ክልል ነዋሪዎች አቤቱታ አቀረቡ – ሪፖርተር

ሪፖርተር : ዳዊት እንደሻው የኦጋዴን ማረሚያ ቤትን ወደ መስጊድነት ለመቀየር በክልሉ መንግሥት መወሰኑ ተገለጸ በሶማሌ ክልል በመልካም አስተዳደርና በፍትሕ ዕጦት ተማረናል ያሉ የአገር ሽማግሌዎች፣ የጎሳ መሪዎች፣ የፖለቲካ...

በፈረንሳይ በሽብር ጥቃት የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ – France shooting: Police kill supermarket...

በፈረንሳይ በደረሰ የሽብር ጥቃት የሶስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ16 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት መድረሱ ተገለፀ። ይህ ጥቃት የተፈፀመው በደቡባዊ ፈረንሳይ በሚገኝ ሱፐር ማርኬት ላይ ነው...

መንግስት ለማንነት ጥያቄዎች አስኳይ መፍትሄ እንዲሰጥ ተጠየቀ

መንግስት ለማንነት ጥያቄዎች አስኳይ መፍትሄ እንዲሰጥ በሰሜን ወሎ ዞን የመርሳ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡ በሰሜን ወሎ ዞን የመርሳ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ዛሬ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል፡፡ ሰላማዊ...

የ”ይቻላል” መንፈስ የሰፈነበት የአዲስ አበባው ቴድኤክስ የንግግር መድረክ – BBC AMHARIC

ልጅ ሳለ ሰዎች በስልክ ሲነጋገሩ ያያል። 'እንዴት ድምጽ በቀጭን ሽቦ ይተላለፋል?' ሲል በጠያቂ አእምሮው ያሰላስላል። አውጥቶ አውርዶም ስልክ ለመፈልሰፍ ይወስናል። ያስፈልጉኛል ያላቸውን እቃዎች ከአካባቢው መሰብሰብ ጀመረ። ጣሳን...

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለረዥም ዓመታት በሚሲዮኖች ሲሰሩ የነበሩ ከ90 በላይ ሠራተኞች ወደ አገር ቤት...

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለረዥም ዓመታት በሚስዮኖች በአገልግሎት ዘርፍ ሲሰሩ የነበሩ ከ90 በላይ ሠራተኞችን ወደ አገር ቤት መጥራቱን የሚነስቴሩ ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በሁለት ወራት...

በካማሼ ዞን ግጭት እጃቸው አለበት የተባሉ የፓሊስ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተፈፀመው ጥቃት እጃቸው አለበት የተባሉ የክልሉ 10 የልዩ ፖሊሰ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የምሥራቅ ወለጋ ዞን አስተዳደርና ፀጥታ ሃላፊ አቶ ታከለ ቶሎሳ...

Latest news