ኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጇን አነሳች – ETHIOPIA : State of emergency to be lifted.

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ ወሰነ ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን ያደረገው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ ወሰነ። ምክር ቤቱ በስብሰባው የሀገሪቱን የፀጥታ ሁኔታ...

ኢትዮ-ቴሌኮም በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ27 ነጥብ 7 ቢልየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

ኢትዮ-ቴሌኮም ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ 27 ነጥብ 7 ቢልየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ ተቋሙ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀዉ ከተገኝዉ ገቢ 75 ነጥብ 3 በመቶዉን የሚሸፍነዉ...

የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር ባህር ዳር ገቡ

ጣና ከፍተኛ የሰላምና ደህንነት መድረክ ላይ ለመሳተፍ የመጡት ፕሬዝዳንቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና በርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ ወደ ሁለተኛ ቤቴ ስለመጣሁ...

አቶ ፍፁም አረጋ በፌስ ቡክ ገፃቸው ያስተላለፉት መልእክት 

ባለፉት ሰባት ወራት የጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ ጽ/ቤት ኃላፊ (Chief of Staff) በመሆን ታሪካዊና አስደማሚ ለውጦችን እየመሩ ያሉት የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የቅርብ...

አዲስ አበባ : የተጀመረው የፈረቃ ውሀ ስርጭት ይቀጥላል ተባለ

በአዲስ አበባ ከተማ ያለው የውኃ አቅርቦትና ፍላጎት ባለመጣጣሙ ለነዋሪዎች ውኃን በፈረቃ የማዳረሱ ተግባር እንደሚቀጥል የከተማዋ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ። በአሁኑ ወቅት የከተማዋ የቀን ውሃ ፍላጎት...

እንደወጡ የቀሩት የዘርፍ ምክር ቤት ኃላፊዎች በተቀመጠላቸው ቀነ ገደብ ምላሽ ሳይሰጡ ቀሩ

ዳዊት ታዬ በቅርቡ ከኢትዮጵያ የንግድ ልዑካን ጋር ወደ አውስትራሊያ ተጉዘው ሳይመለሱ እንደቀሩ የሚነገርላቸው የኢትዮጵያ የዘርፍ ማኅበራት ፕሬዚዳንትና ምክትላቸው፣ በሰባት ቀናት ውስጥ ለምክር ቤቱ ሪፖርት...

የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች ብሔራዊ መግባባትና የዕርቀ ሰላም ውይይት እያካሄዱ ነው

የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች ብሔራዊ መግባባትና የዕርቀ ሰላም ውይይት በዛሬው እለት በአዲስ አበባ እያካሄዱ ነው። ውይይቱ በወቅታዊ የሀገሪቱ የፖለቲካና የዴሞክራሲ እንቅስቃሴ በጋራ መምከርን ዓላማው ያደረገ ነው። በውይይቱ...

Latest news