በአዲስ አበባ የሚገኙ 707 የግል ትምህርት ቤቶች የትምህርት ክፍያ ሊጨምሩ ነው

 በአዲስ አበባ ከ 1 ሺ 620 የግል ትምህርት ቤቶች ውስጥ 707ቱ ክፍያ ሊጨምሩ ነው፤  631 ትምህርት ቤቶች ከወላጆች ጋር ተወያይተውና ተደራድረው በዋጋ ላይ...

አቶ እንደሻው ጣሰው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ

አቶ ዘይኑ ጀማል የሰላም ሚኒስትር ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው የተሾሙት አቶ እንደሻው ጣሰውማናቸው?? ከ1983 ጀምሮ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ከመምህርነት እስከ ክፍለ...

ወ/ሮ ቢልለኔ ሥዩም በጠቅላይ ሚንስትር ጽሕፈት ቤት የፕረስ ሴክረታሪ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል

ወ/ሮ ቢልለኔ ሥዩም በጠቅላይ ሚንስትር ጽሕፈት ቤት የፕረስ ሴክረታሪ ኃላፊ፤ ወ/ሮ ሄለን ዮሴፍ ደግሞ ምክትል ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል አቶ ሽመልስ አብዲሳ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊ...

የቱርኩ ፕሬዚዳንት ጠይብ ኤርዶጋን ለአዛውንቶች የእድሜ ልክ ችሮታ ለገሱ  

ከ65 ዓመት በላይ ለሆናቸው አዛዉንቶች ያሳለፋቸው ውሳኔዎች * ቤት በነፃ እንዲወስዱ * የሀጂ ጉዞ በነፃ እንዲጓዙ * ሦስት መቶ ዶላር በየወሩ እንዲያገኙ * የጤና መድህን እንዲያገኙ እና ሌሎችም የእናንተን አይነት...

ከታንዛኒያ 200 እስረኞችን ወደ ኢትዮጵያ ለማስመለስ የበጀት እጥረት አጋጥሟል

ሪፖርተር ፡ ሻሂዳ ሁሴን በቻይና ከ140 በላይ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በእስር ቤቶች ይገኛሉ በታንዛያ እስር ቤቶች የሚገኙ 200 ኢትዮጵያውያንን ወደ ኢትዮጵያ ለማስመለስ የበጀት እጥረት ማጋጠሙ ተሰማ፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት ከታንዛኒያ...

ወ/ት ብርቱካን ሚዴቅሳ በመንግሥት ግብዣ ወደ ኢትዮጵያ ሊጓዙ ነው

የቀድሞ የፌደራል ፍርድ ቤት ዳኛ፣ የሕግ ባለሞያ(ጠበቃ)፣የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር፣ የአንድነት ፓርቲ መስራችና ሊቀመንበር እንዲሁም የቀድሞ የፖለቲካ እስረኛ ወ/ት ብርቱካን ሚዴቅሳ በመንግሥት ግብዣ...

ባህር ዳር : የአማራ ክልል ምክር ቤት አዳዲስ የካቢኔ አባላትን ሹመት አጸደቀ

በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባዔ የሁለተኛ ቀን የከስዓት በመጨረሻው መርሃ ግብር አዲስ...

በኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ የሰንቀሌ የመደበኛ ስልጠና እና ፖሊስ ሙያ ኢንስቲትዩት ከ6 ሺህ በላይ ፖሊሶችን...

 በኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ የሰንቀሌ የመደበኛ ስልጠና እና ፖሊስ ሙያ ኢንስቲትዩት ከ6 ሺህ በላይ ፖሊሶችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ተገኝተው ለተመራቂዎቹ መልዕክት ያስተላለፉት...

የእኔ ጥያቄ ለኘሮፌሰሩ – ፍሬው አበበ አደራ

ኘሮፌሰር መስፍን የወ/ሮ ሣህለወርቅ ዘውዴ በኘሬዝደንትነት መመረጥ አስመልክቶ እንዲህ ይላሉ:- ~ ወ/ሮ ሣህለወርቅ ዘውዴ ለሶስት ፈላጭ ቆራጭ አገዛዞችን (በእኔ ግምት አፄ ኃይለስላሴ፣ ደርግ እና ኢህአዴግ)...

‹‹በሱማሌ ክልል ልዩ ኃይል በጅምላ የተገደሉ ከ13 በላይ የመቃብር ቦታዎች ተገኝተዋል›› – ክልል ርዕስ...

አንድ ቦታ ለስብሳ ተብለው የተጠሩ 50 የሀገር ሽማግሎች ተረሽነዋል አንድ ቦታ ከ 80 በላይ ንጹሃን ጨምሮ ሌሎች 13 #የጅምላ መቃብሮች ተገኚተዋል ። የሶማሌ ተወላጅነቴ እና ኢትዮጵያዊ ማንነቴ...

Latest news