አዲስ አበባ : 919 የጦር መሳሪያ በህገወጥ መንገድ ሲገባ ተያዘ

ጥቅምት 21/2011 ዓ.ም 919 ቱርክ ሰራሽ ህገወጥ የጦር መሳሪያ በአይሱዙ መኪና ተጭኖ ሲገባ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሎ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር አድዋ ፖሊስ...

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጁባ ገቡ 

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ባለፈው መስከረም በአዲስ አበባ የተፈረመውን የደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት ለማብሰር በተዘጋጀው ስነስርዓት ላይ ለመሳተፍ ወደ ጁባ ተጓዙ። ፕሬዝዳንቷ ጁባ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ...

ሪክ ማቻር ከ2 ዓመታት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ወደ ጁባ ተመለሱ

የደቡብ ሱዳን አማፂያን መሪ ሪክ ማቻር ዛሬ ወደ ጁባ መመለሳቸውን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ ባለፈው መስከረም በአዲስ አበባ የተፈረመውን የደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት ለማብሰር በተዘጋጀው ስነስርዓት ላይ...

መንግስት ለማንነት ጥያቄዎች አስኳይ መፍትሄ እንዲሰጥ ተጠየቀ

መንግስት ለማንነት ጥያቄዎች አስኳይ መፍትሄ እንዲሰጥ በሰሜን ወሎ ዞን የመርሳ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡ በሰሜን ወሎ ዞን የመርሳ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ዛሬ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል፡፡ ሰላማዊ...

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ1.2 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍና ብድር አጸደቀ

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ1.2 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍና ብድር አጽድቋል፡፡ ከዚህ ውስጥ 600 ሚሊዮን ዶላር በድጋፍ የተሰጠ ሲሆን 600 ሚሊዮን ዶላር ደግሞ በብድር የተሰጠ ነው፡፡ ገንዘቡ...

በአዲስ አበባ 8 ትምህርት ቤቶች በአፋን ኦሮሞ ትምህርት እየሰጡ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር ከሚገኙ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ውስጥ 8ቱ በአፋን ኦሮሞ 2800 ተማሪዎችን ተቀብለው በማስተማር ላይ መሆናቸው ተገለፀ፡፡ በቅርቡ በመዲናችን በአፍ መፍቻ ቋንቋ...

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኤማኑኤል ማክሮን የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ለመታደግ ቃል ገቡ

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኤማኑኤል ማክሮን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እያካሄዱት ያለውን ለውጥ እና በዲፕሎማሲውም መንገድ ሰላምን ለማስፈን የሚያደርጉትን ጥረት አድንቀው፤ የመንግስታቸውም ድጋፍ እንደማይለያቸው ተናግረዋል። ፕሬዚዳንት ማርኮን በኢትዮጵያና...

“የሶማሌ ክልልን ከኢትዮጵያ መገንጠል የማይታሰብ ነው” – የክልሉ ፕሬዚዳንት

የሶማሌ ህዝብ ከኢትዮጵያውያን ወንድሞቹ ጋር በሰላም ለመኖር የሚፈልግ ህዝብ በመሆኑ ከኢትዮጵያ የመገንጠል ጉዳይ የማይታሰብ ነው ሲሉ አዲሱ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሙስጠፋ ኦማር አስገነዘቡ፡፡ “ሰሞኑን...

በእነአብዲ መሀመድ ላይ ፖሊስ የጠየቀው ተጨማሪ 1ዐ የምርመራ ቀናት ተፈቀደ

በሱማሌ ክልል ተከስቶ የነበረውን ግጭት አነሳስተዋል በሚል እና በሌሎች ወንጀሎች ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የሚገኙት የቀድሞ የሱማሌ ክልል ፕሬዝዳንት የነበሩት አብዲ መሀመድ ኡመርን ጨምሮ በ4ቱ ተጠርጣሪዎች...

በኦነግ እና በመከላከያ ሠራዊት መካከል በምዕራብ ኦሮሚያ ግጭት እንደነበር ተነገረ – BBC NEWS

በቄለም ወለጋ ዞን ጊዳሚ ወረዳ ቄለም በምትባል አነስተኛ ከተማ ውስጥ የሚኖሩ የአካባቢው ተወላጅ እንደሚሉት ከሆነ በሃገር መከላከያ ሠራዊት አባላት እና በኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦነግ)...

Latest news