ወሎ ዩኒቨርስቲ : በለገሂዳ ወረዳ የሚገኘው የነዳጅ ክምችት ላይ ተጨማሪ ጥናት ሊያደርግ ነው

በለገሂዳ ወረዳ ሰፊ የነዳጅ ሃብት ክምችት እንዳለው የተነገረለትንና በገፀ-ምድር ላይ በይፋ እየፈለቀ የሚገኘውን ድፍድፍ ነዳጅ የወሎ ዩኒቨርስቲም በቦታው በመገኘት ምልከታ አድጓዋል፡፡ ከወሎ ዩኒቨርስቲ ከኬሚስትሪ ድፓርትመንት ክፍል...

የኢትዮጵያ ፖሊስ 200 ሰዎች የተቀበሩበትን የጅምላ መቃብር አገኘ – Ethiopia police find mass grave...

Police in Ethiopia say they have discovered a mass grave with 200 bodies near the border between the Somali and Oromia regions of the...

የሕግ ባለሙያዋ ብርቱካን ሚደቅሳ አዲስ አበባ ገቡ

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በሕግ፣ ከዩናይትድ ስቴትሱ ሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ደግሞ በሕዝብ አስተዳደር ሁለተኛ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል ። ወ/ሪት ብርቱካን በፌደራል ፍርድ ቤት ዳኛ፣በሕግ ባለሞያና ጠበቃ፣ የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ...

በደቡብ ክልል፤ ከከምባታ ጠምባሮ ዞን ወደ አዲስ አበባ የሚያቀናው መንገድ በዛሬው እለት ዝግ እንደነበር...

ሰባት ወረዳዎች ባሉት በዚህ ዞን የተለያዩ ሥፍራዎች ትናንት እና ከትናንት በስትያ ሰልፎች መካሄዳቸውን የዐይን እማኙ አክለው ገልጠዋል። በከምባታ ጠምባሮ ዞን የወረዳ ጥያቄ ያነሳችው አዲሎ የተባለችው...

ምዕራብ ጎጃም ፡ የአርሶ አደሩን ጥንድ በሬ ለሉኳንዳ ሊያውሉት የነበሩት ሦስት ተከሳሾች በእስራትና በገንዘብ...

በምዕራብ ጎጃም ዞን በጃቢ ጠህናን ወረዳ ፈተገም ድግት ቀበሌ ልዩ ቦታው ገልሜ ልዩ ግራር እየተባለ ከሚጠራው አካባቢ ጥቅምት 16 ቀን 2011 ዓ/ም ይህ ወንጀል...

ደሴ : አባት ሴት ልጁን ገደለ

አባት ሴት ልጁን ገደለ በደሴ ከተማ ፡ ሳላይሽ አካባቢ አንዲት የ7 ዓመት ሕጻን ተገድላ ተገኘች ሕጻኗ ተገላ የተገኘቸው ማክሰኞ፣ ጥቅምት 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ሳላይሽ አካባቢ...

ከትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ

ዜጎች በሃገራቸው ውስጥ በነፃነት የመንቀሳቀስ እንዲሁም በመረጡት ኣከባቢ የመኖር እና ሃብት የማፍራት ህገ-መንግስታዊ መብታቸው መሆኑ ከተረጋገጠ ቆይቷል፡፡ የፌደራልና የክልል መንግስትም ይህ ህገ-መንግስታዊ የዜጎች መብት ሳይሸራረፍ...

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አምስት ቋሚ ተጠሪዎችን ሾመ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአዲሱ መዋቅር መሰረት አምስት ቋሚ ተጠሪዎችን መሾሙ ተገለፀ። የቋሚ ተጠሪነት ሹመት የተሰጣቸው አምባሳደር ወይንሸት ታደሰ፣ አምባሳደር ማህሌት ኃይሉ፣ አምባሳደር ዶክተር ቦጋለ ቶሎሳ፣...

“ምንም ከህዝብ የሚደበቅ ነገር አይኖርም” አዲሱ የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሽመልስ አብዲሳ...

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ኃላፊ የነበሩት አቶ ፍጹም አረጋ ከነገ ጀምሮ በኢንቨስትመንት ኮሚሽነርነት እንደሚቀጥሉ ገልጸው ምትካቸውን አቶ ሽመልስ አብዲሳን አስተዋውቀዋል። በስራቸው በአዲስ መልክ የተቋቋመው ፕሬስ...

አቶ ፍፁም አረጋ በፌስ ቡክ ገፃቸው ያስተላለፉት መልእክት 

ባለፉት ሰባት ወራት የጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ ጽ/ቤት ኃላፊ (Chief of Staff) በመሆን ታሪካዊና አስደማሚ ለውጦችን እየመሩ ያሉት የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የቅርብ...

Latest news