የኢትዮጵያ ፖሊስ 200 ሰዎች የተቀበሩበትን የጅምላ መቃብር አገኘ – Ethiopia police find mass grave...

Police in Ethiopia say they have discovered a mass grave with 200 bodies near the border between the Somali and Oromia regions of the...

የትምእት ቦርድ የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ የነበሩት ወይዘሮ አዜብ መስፍንን ከሃላፊነታቸው ተነሱ –...

Azeb Mesfin was also suspended from TPLF leadership last month. ወ/ሮ አዜብ ባለፈው ወር ከህወሓት አመራርነት መታገዳቸው ይታወሳል። Source: Horn Affairs

ሰበር ዜና – አብዲ ኢሌ ከቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ደርሷል  

ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት ታዬ  AP - Elias Meseret Taye እንዲህ ሆነ …  Happening at this moment: ከጅግጅጋ  - በቢጫ ወታደራዊ ሔሊኮፕተር ነው ወደ አዲስ አበባ የመጣው በሀገር መከላከያ...

«ማስተር ፕላኑ ተመልሶ ይመጣል» – አቶ ኩማ ደመቅሳ BBC News

በኦሮሚያ ውስጥ ከፍተኛ ተቃውሞን ቀስቅሶ የነበረው አዲስ አበባን በዙሪያዋ ካሉ የኦሮሚያ ከተሞች ጋር ያስተሳስራል የተባለው ማስተር ፕላን ተራማጅና አንድ ቀን ተመልሶ ይመጣል ብለው እንደሚያስቡ ኦህዴድ...

‹‹የታጠቀ ወታደር ወደ ቤተ መንግስት የመጣው አገራዊ ለውጡን ለማደናቀፍ ታስቦ የተደረገ ነበር!›› – ጠቅላይ...

በቅርቡ የደመወዝ ጭማሬ ለመጠየቅ ወደ ቤተ መንግስት ስለመጡት ወታደሮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለፓርላማው የተናገሩት  … የታጠቀ ወታደር ወደ ቤተ መንግስት የመጣው አገራዊ ለውጡን...

ጳጉሜ 3 ቀን ፡ የአርበኞች ግንቦት 7 አመራሮች  ሀገር ቤት ይገባሉ

ከ10 በላይ የፖለቲካ ድርጅቶች ገብተዋል የ“አርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ” ሊቀመንበር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ፤ 100 ያህል አመራሮችና አባላትን ይዘው ከጳጉሜ 3 ቀን ጀምሮ (በሦስት ምድብ)  ወደ ሃገር...

“የእስር ማዘዣ ወጥቶብኝ ነበር” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ – BBC AMHARIC

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በአሜሪካ ሚኒሶታ ግዛት የሚገኙ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያንን በትልቅ መሰብሰቢያ ውስጥ አግኝተው ከነጋገሩ በኋላ በተዘጋጀ የእራትና የውይይት መረሃ ግብር ላይ ለቀረቡላቸው...

ሰበር ዜና – አብዲ ሞሃመድ ኡመር ከስልጣናቸው ወረዱ

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕሬዝድንት የነበሩት አብዲ ሞሃመድ ኡመር ከስልጣናቸው መነሳታቸውን የክልሉ የኮሚኒኬሽን ቢሮ ሃላፊው ኢድሪስ ኢስማኤል ለቢቢሲ ሶማልኛ አረጋግጠዋል። ከኢድሪስ ኢስማኤል መረዳት እንደተቻለው፤ አብዲ ሞሃመድ ኡመር ከክልሉ ፕሬዝደንትነታቸው...

ወሎ ዩኒቨርስቲ : በለገሂዳ ወረዳ የሚገኘው የነዳጅ ክምችት ላይ ተጨማሪ ጥናት ሊያደርግ ነው

በለገሂዳ ወረዳ ሰፊ የነዳጅ ሃብት ክምችት እንዳለው የተነገረለትንና በገፀ-ምድር ላይ በይፋ እየፈለቀ የሚገኘውን ድፍድፍ ነዳጅ የወሎ ዩኒቨርስቲም በቦታው በመገኘት ምልከታ አድጓዋል፡፡ ከወሎ ዩኒቨርስቲ ከኬሚስትሪ ድፓርትመንት ክፍል...

በቤንሻንጉል ጉምዝ በተፈጠረ ግጭት ከ50 ሺህ ሰዎች በላይ ሲፈናቀሉ የሰዎች ሕይወት መጥፋቱ ተሰማ –...

መስከረም 16/2011 ዓ.ም የካማሼ ዞን አመራሮች ከምዕራብ ኦሮሚያ አስተዳደር ጥምር ኮሚቴ ጋር የነበራቸውን ስብሰባ አጠናቅቀው እየተመለሱ በነበሩ የዞን፣ የወረዳ አመራሮችና የፀጥታ ኃይሎች ላይ በተከፈተው ተኩስ...

Latest news