በሁለት ኢሕአፓዎች መካከል ውዝግብ ተነሳ

ሪፖርተር ፡ ብሩክ አብዱ መስከረም 12 ቀን 2011 ዓ.ም. የህቡዕ ትግሌን ትቼ በይፋ ለመታገል አገር ቤት ገብቻለሁ ያለው የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) እና በውጭ አገር...

አዲስ አበባ : 919 የጦር መሳሪያ በህገወጥ መንገድ ሲገባ ተያዘ

ጥቅምት 21/2011 ዓ.ም 919 ቱርክ ሰራሽ ህገወጥ የጦር መሳሪያ በአይሱዙ መኪና ተጭኖ ሲገባ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሎ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር አድዋ ፖሊስ...

የኤርትራ ፕሬዚዳንትን መግለጫ መንግሥት አጣጣለው

ሪፖርተር ፡ ዘካርያስ ስንታየሁ የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ሰሞኑን ለመገናኛ ብዙኃን የሰጡትን መግለጫ መንግሥት አጣጣለው፡፡ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ኢትዮጵያ ውስጥ ለተፈጠረው ቀውስ የሕገ መንግሥቱ አንቀጽ...

መንግሥት በፍርድ ቤቶች ውስጥ ሁከትና ብጥብጥ የሚፈጥሩ ተጠርጣሪዎችን አስጠነቀቀ

ሪፖርተር ፡ ታምሩ ጽጌ ምሕረት የመስጠትና ክስ የማቋረጥ ሒደት በሁለት ወራት ውስጥ ይጠናቀቃል ክሳቸው የተቋረጠላቸው 528 ተጠርጣሪዎች ዛሬ ይፈታሉ ተጠርጥረው የተከሰሱበት ጉዳይ በፍርድ...

ወ/ሮ ቢልለኔ ሥዩም በጠቅላይ ሚንስትር ጽሕፈት ቤት የፕረስ ሴክረታሪ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል

ወ/ሮ ቢልለኔ ሥዩም በጠቅላይ ሚንስትር ጽሕፈት ቤት የፕረስ ሴክረታሪ ኃላፊ፤ ወ/ሮ ሄለን ዮሴፍ ደግሞ ምክትል ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል አቶ ሽመልስ አብዲሳ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊ...

በመዲናዋ የመሬት፣ የቀበሌ፣ የኮንዶሚኒየም ቤቶች እና ህንፃዎች የኦዲት ስራ ተጀመረ

በአዲስ አበባ የመሬት፣ የቀበሌ እና ኮንዶሚኒየም ቤቶች እንዲሁም ህንፃዎች የኦዲት ስራ ተጀመረ። ይህም በህገወጥ መንገድ የተያዙ ቤቶችን በመዲናዋ ለሚገኙ ዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ላላቸው የህብረተሰብ...

ሰሞኑን ታስሮ የተፈታው የህግ ባለሙያው ሄኖክ ይህችን መልእክት አስተላልፏል

#Henok #Aklilu በእስራቴ ቀናት ከጎኔ ለነበራችሁ ሁሉ ፈጣሪ ዋጋችሁን ጨምሮ ይስጥልኝ፤ ያለእናንተ ጉትጎታ የዛሬዋ ነጻነት በዘገየች ነበር። አሁንም በእስር ላሉ የአዲስ ወንድሞቻችን ድምጻችንን ማሰማት እንቀጥል። እኛ የሸገር ልጆች...

በኦሮሚያ ክልል በቄሮ ስም ወጣቱን የማይወክል ህገ ወጥ እንቅስቃሴዎች እየተበራከቱ ነው – የክልሉ የኮሙኒኬሽን...

በአሁኑ ወቅት በህዝብና መንግስት መካከል የተፈጠረውን መቀራረብ ለመበረዝ በኦሮሚያ ክልል አንዳንድ ቦታዎች የተለያዩ ሙከራዎች እየተካሄዱ መሆኑን የክልሉ የኮሙኑኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ገለጸ። በክልሉ በቄሮ ስም ህግ...

አሜሪካ እአአ የ2018 የዓለም ሃብታም ሀገር ተባለች – US : The world’s biggest economies...

‘ወርልድ ኢኮኖሚክ ፎረም’ ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት አሜሪካ እአአ የ2018 የዓለም ሃብታም ሀገር ሆናለች። ይሄንን ደረጃ ያገኘችው በ20 ነጥብ 4 ትሪሊዮን ዶላር ሲሆን፤ ቻይና በ14...

አርትስ ሚዲያ አርትስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሚዲያ በሁለት መቶ ሺህ ብር የወር ደሞዝ ቀጠረ...

አትሌት ሃይሌ ገብረስላሴ ፣አትሌት ገብረእግዚያብሔር ገብረማሪያም ፣የሪፖርተር ጋዜጣ ባለቤት አማረ አረጋዊ እና በሌሎች ባለሃብቶች የተቋቋመው አርትስ ሚዲያ ፕሮዳክሽን አክሲዮን ማኅበር የቀድሞ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ...

Latest news