ያለ መድሃኒት ከፍተኛ የደም ግፊት ለመቆጣጠር የሚረዱ መንገዶች

አላስፈላጊ የሰውነት ክብደት መቀነስ አዘውትሮ የሰውነት እንቅስቃሴ ማድረግ፦ ቢያንስ በቀን ውስጥ ለ30 ደቂቃ መንቀሳቀስ ጤናማ አመጋገብ፦ አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ ዝቅተኛ ቅባት ያለው የወተት ምርቶች በአመጋገብዎ ውስጥ ሶዲየምን (sodium...

ማርን በመመገብ የምናገኛቸው 16 ጥቅሞች

1. አለርጂን ይከላከላል 2. ሀይል ይሰጣል 3. የማስታወስ ችሎታን ይጨምራል 4. ሳልን ይከላከላል 5. የዕንቅልፍ እጦትን ያስወግዳል 6. ፎሮፎርን ይከላከላል 7. ቁስልና በቃጠሎ የተጎዳ የሰውነት ክፍል በፍጥነት እንዲያገግም ያደርጋል 8. በሰውነት...

በባዶ ሆድ ውሃ የመጠጣት የጤና ጥቅሞች – What are the benefits of drinking water?

1. በባዶ ሆድ ውሃ መጠጣት አንጀትን በማጽዳት ለሰውነታችን ጠቃሚ የሆኑ የተለያዩ ንጥረ ነገሮችን በቀላሉ እንዲመጥ ይረዳናል፡፡ 2. አዲስ የደም እና የጡንቻ ሴሎች እንዲመረቱ ያደርጋል። 3. ክብደትን ለመቀነስ...

ቲማቲም ለጤና ያለው ጥቅም – Benefits Of Tomatoes

ቲማቲም በውስጡ የያዘው ንጥረ ነገር በሽታ ተከላካይ ሲሆን፤ በተለይም የካንሰር በሽታ ያለባቸው ሰዎች አዘውትረው በተመገቡ ቁጥር የበሽታውን መጠን ከውስጣቸው በማሳሳት ወደ ጤነኝነት ደረጃ ሊያደርሳቸው...

የጤናማ አኗኗር ዘይቤ ምክሮች – TASTE THE HEALTHY LIFE

• ውሃ በብዛት ይጠጡ፡፡ • በቂ የሆነ እንቅልፍ ያግኙ፡፡ • ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ያድርጉ፡፡  • የሚያዝናናዎትን ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ይምረጡ፡፡ • አትክልትና ፍራፍሬ በብዛት ይመገቡ፡፡ • የሚስብ ቀለም ያላቸውን ምግቦችን ይምረጡ፡፡ •...

ጨጓራን በቤት ውስጥ ለማከም – Health Insurance Network

1. ቆስጣ እና ካሮት - የቆስጣ ጁስ እና የካሮት ጁስን በመደባለቅ መጠጣት 2. ኬክ እና በፋብሪካ የተቀነባበሩ ምግቦችን አለመጠቀም 3. ዝንጅብል -አነስተኛ የዝንጅብል ክፍል ወስዶ ከምግብ...

ፈገግተኛ ዲፕረሽን (Smiling depression) – ዶ/ር ዮናስ ላቀው

ፈገግተኛ ዲፕረሽን ከተለመደው ዲፕረሽን ወጣ ያለ ሲሆን እነዚህ ሰዎች የሚሰማቸውን መከፋት፣ ተስፋ ማጣት...ወዘተ በውስጣቸው ይዘው በአብዛኛው ፈገግታ የሚታይባቸውና በሌሎች ሰዎች እንደ ደስተኛ የሚታዩ ናቸው፡፡ በአብዛኛው ትዳር/የፍቅር...

አስፐርገር ሲንድረም (Asperger syndrome) – ዶ/ር ዮናስ ላቀው

The big bang theory ላይ የተሳለው ገፀ ባህሪ ሼልደን ኩፐር ለአስፐርገር ሲንድረም ጥሩ ማሳያ ይሆናል፡፡ እናቱ ሁለቴ የአእምሮ ሀኪም ጋር ወስዳው ምንም የአእምሮ እክል የለብህም...

የአእምሮ ህክምና በአቅራቢያዎ ለማግኘት – ዶ/ር ዮናስ ለቀው

አማኑኤል የአእምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ታካሚዎች በሚቀርባቸው ጤና ተቋም ባልተጨናነቀ ሁኔታ ህክምና እንዲያገኙ በአዲስ አበባ እና በዙሪያው ከሚገኙ ጤና ጣቢያዎች ጋር በቅንጅት የተመላላሽ የአእምሮ ህክምና...

እንተሳሰባለን? እንተባበራለን? የእስረኞቹ አያዎ (Prisoner’s paradox) – ዶ/ር ዮናስ ላቀው

ከያንዳንዱ ፀባይ ስር ሀሳብ፣ ግብ እንዲሁም ፀባዩን ያነሳሳው ፍላጎት አለ፡፡ በፀባይ ደረጃ እንደምንተሳሰብ እና እንደምንተባበር የሚያሳዩ ብዙ ምሳሌዎች አሉ፡፡ ከፀባይ ስር ያሉትንስ? የእስረኞቹ አያዎን በመጠቀም...

Latest news