ረጅም እድሜና ጤናማ ህይወት እንዲኖረን

በዕለት ተዕለት ህይወታችን በቀላሉ ልንተገብራቸው የምንችላቸው ጠቃሚ ምክሮች፡- 1.በቂ እንቅልፍ ማግኘት 2.በስራ ላይ ንቁ ተሳትፎ ማድረግ 3.በጥበባዊ ስራዎች መታደም 4. ዘወትር አካላዊ እንቅስቃሴ ማድረግ 5. ጤናማ አመጋገብ መከተል 6. አልኮል...

ምግብ በምንበላበት ወቅት ውሃ አለመጠጣት የጤና ችግር ያስከትላል – ባለሙያዎች

(ኤፍ.ቢ.ሲ) በአንዳንድ የማህበራዊ የትስስር ድረ ገፆች የሚሰራጩ የተሳሳቱ የአመጋገብ ስርዓትን መሞከር በጤና ላይ አደገኛ ሁኔታ ሊያስከትል ይችላል ተብሏል። ለምሳሌ አወዛጋቢ በሆነ መልኩ ውሃን በምግብ ወቅት...

አንድን ድርጊት መደጋገም የመርሳት በሽታ የመጀመሪያ ምልክት

(ኤፍ.ቢ.ሲ) የተመለሰን ጥያቄ ደግሞ መጠየቅ እና ተመሳሳይ ድርጊትን በተደጋጋሚ የመፈፀም ልማድ የመጀመሪያ ደረጃ የአዕምሮ መርሳት በሽታ ምልክቶች ሊሆኑ እንደሚችሉ አንድ ጥናት ጠቁሟል። በከፍተኛ የመርሳት በሽታ...

በኢትዮጵያ ከ 17 ሚሊዮን በላይ የአዕምሮ ታማሚዎች አሉ

በኢትዮጵያ ደረጃው ቢለያይም ከ 17 ሚሊዮን በላይ የአዕምሮ ታማሚ እንዳለ ያውቁ ኖሯል? ብሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን ከአማኑኤል ሆስፒታል ጋር በመተባበር ለግንዛቤና እንዲሁም መፍትሄ ተኮር የሆኑ...

የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች መጠንቀቅ ያለባቸው ነገሮች

1.የአካል ጥንቃቄ፡-  ጥፍር ሲቆረጥ የሰዉነት ስጋን በማይነካ መልኩ በጥንቃቄ መቁረጥ፡፡  ሰፋፊ ጫማ ማድረግ/ በፊት ከሚያደርጉት አንድ ቁጥር ጨምሮ ማድረግ፡፡  በባዶ እግር አለመሄድና እግርን የሚልጡ...

አዲስና ተስፋ ሰጪ የካንሰር መድሃኒት አግኝተናል- ተመራማሪዎች

ተመራማሪዎች የካንሰር ሴሎችን ማጥቃት የሚችል እና ለአብዛኛው የካንሰር አይነቶች መፍትሄ ሊሆን የሚችል ተስፋ ሰጪ መድሃኑት አግኝተናል እያሉ ነው። አዲሱ መድሃኒት “ዩኒግዘርትሊፕ” የሚል መጠሪያ የተሰጠው ሲሆን፥...

ሞባይል ስልክን አጠገባችን አድርገን መተኛት ለካንሰርና ለመካንነት ያጋልጣል- ጥናት

(ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሞባይል ስልኮች የሚወጣው ጨረር በጤንነታችን ላይ ጉዳት እንዳያስከትል በሚል ሞባይል ስልካችንን ከአካባቢያችን ራቅ እንድናደርግ በርካታ ጊዜ ይመከራል። የአሜሪካ ካሊፎርኒያ የጤና ቢሮ ከሰሞኑ ያወጣው ማስጠንቀቂያ...

በእርግዝና ወቅት በደም ውስጥ የስኳር መጠን ከፈተኛ መሆን በህፃናት የልብ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል -ጥናት

ነፍሰ ጡር ሴቶች ለስኳር ህመም ተጋላጭ ቢሆኑም ባይሆኑም ከፍተኛ የደም ስኳር መጠን ካለባቸው የሚወለዱት ህጻናት ለልብ በሽታ የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ መሆኑን አንድ ጥናት አመላከተ። በአሜሪካ...

ፌስቡክ የማህበራዊ ሚዲያ በአዕምሮ ጤና ላይ ስጋት መፍጠሩን አመነ

የማህበራዊ ትስስር ድረ ገፅ ኩባንያው በሰዎች አዕምሮ እና በማህበረሰቡ መልካም እሴቶች ላይ አሉታዊ ጫና እያሳረፈ ነው በሚል በርካታ ጊዜ ትችት ይቀርብበታል። አሁን ላይ ኩባንያው ራሱ...

የጉበት ስብ – Fatty liver

የጉበት ስብ የምንለው በጉበት ውስጥ የሚገኘው የስብ መጠን ከ 5-10 በመቶ የሚሆነውን የጉበት ክፍል ከያዘ ነው። ጉበታችን ከሰውነታችን ክፍል ውስጥ ሁለተኛ ትልቁ አካል ሲሆን...

Latest news