ዝንጅብል እና ማር – Surprising Benefits of Honey and Ginger

የተበላሹ ምግቦችን በመመገብ በንፅህና ጉድለት የሚከሰት ሲሆን ይህም ለተቅማጥ፣ ማስመለስና ለሆድ ህመም ይዳርጋል። ስለሆነም በህክምና ባለሙያዎች የምግብ መመረዝ አጋጥሞዎታል ከተባሉ የሚከተሉትን መፍትሄዎች በቤት ውስጥ ተግባራዊ...

ሩዋንዳ አደንዛዥ ዕጽ የሆነውን ሺሻ በሀገሪቱ እንዳይጨስ ከለከለች – Rwanda bans shisha smoking following...

በአብዛኛው የሩዋንዳ ቡና ቤቶች ውስጥ ሺሻ የተለመደ ሲሆን ይህ ሁኔታ በሩዋንዳ ዜጎች ላይ ከፍተኛ የጤና እክል እያደረሰ በመሆኑ መንግስት ክልከላውን ለማድረግ መገደዱን ለአጃንስ ፍራንስ...

የመስማት ችሎታችን አሉታዊ ተፅዕኖ የሚያሳርፉ ተግባራት

“ምንድን ነው ያልከው ወይም ያልሽው?” በማለት ሰዎች አንድ ወይም ሁለት ጊዜ እንዲናገሩ የሚጠይቁ ከሆነ ቆም ብለው ስለ ራስዎ ጆሮ ጤንነት ማሰብ ጥሩ ነው። ይህም የመስማት...

በአፍላ እድሜ ያሉ ወጣቶች በኤች አይ ቪ የመያዝ መጠኑ ጨምሯል

(ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች ራሳቸውን ለኤች.አይ.ቪ/ኤድስ አጋላጭ ከሆኑ ሁኔታዎች ሊጠብቁ እንደሚገባ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ አሳሰቡ። የቫይረሱ መጠን ባለፉት አመታት ተባብሶ አሁን...

ጭንቀት በጤናዎ ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት ያውቃሉ? – What Does Stress Do To Your Body?

Sci-tech - የፀጉር መነቃቀል ያስከትላል አልፎም መመለጥ ሊያመጣ ይችላል፡፡ - በአንጎል ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ለእንቅልፍ እጦት፤ራስምታት፤መነጫነጭ፤መደበትና እና የባህርይ ለዉጥን ያስከትላል፡፡ -ለደም ግፊት መጨመር በከፍተኛ ደረጃ ተጋላጭነትን...

ስድስት ከመቶ የካንሰር መንስኤ ከመጠን በላይ ውፍረትና የስኳር በሽታ ናቸው – CDC: Obesity linked...

“በአለም አቀፍ ደረጃ ስድስት ከመቶ ለካንሰር መንስኤ የሚሆኑት ከልክ ያለፈ ውፍረትና ስኳር በሽታ አመጋገባችን ምን መሆን እንደሚገባው እንድናጤን የሚያስገድድ ነው “ይላል ዩ ፒ አይ...

የምስራች ለስኳር ሕመምተኞ ዋናው ነገር ክብደት መቀነስ ሆኖ ተገኝቷል – Why does losing weight...

(ግሩም ተበጀ) - አነስተኛ የካሎሪ መጠን ያለውን የፈሳሽ ምግብ ለ5 ወራት ያህል እንዲወሰዱ ከተደረጉ 300 ያህል የስኳር ሕመም ታማሚዎች መካከል 15 ኪሎግራም እና ከዛም...

ቡና ያለጊዜ የሚከሰት ሞትን ይከላከላል – Study: Coffee may help kidney disease patients avoid...

በርካታ የጤና ጠቀሜታ እንዳለው የሚነገርለት ቡና፤ አሁን ደግሞ ለኩላሊት ታማሚዎችም ጠቀሜታ እንዳለው አዲስ የወጣ ጥናት አመልክቷል። ቡና በውስጡ ባለው እንደ ካፌይን፣ ካህዌዮል፣ ካፌስቶ እና አንቲ...

ተልባን ከመመገብ የሚገኙ ጥቅሞች – The benefits of Linseed

Linseeds are nutritional little powerhouses also known as flax seeds. These seeds come in two colours: a reddish brown and golden, from a nutritional...

በድሃ ሀገራት ከሚገኙ መድሃኒቶች ውስጥ 11 በመቶ ሀሰተኛ ናቸው – UN: About 11 percent...

የዓለም ጠጤና ድርጅት አሁን የተረጋገጠው የሃሰተኛ መድሃኒቶቹ ግኝት ዝቅተኛ መሆኑን ጠቅሷል። የእነዚህ መድሃኒቶች በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት ለጥቅም መዋል በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ህፃናት በወባ እና...

Latest news