የባዶው ወንበር ዘዴ – ዶ/ር ዮናስ ላቀው

የምንወዳቸው ሰዎች ካለፉ በኃላ "ምነው እንዲህ ብዬው በነበር!" የሚል ፀፀት ሊፈጠር ይችላል፡፡ ለቀድሞ የፍቅር ጓደኛ ልንነግር የምንፈልገው ነገር እያለን እድሉ አልነበረን ይሆናል፡፡ ወይም አሉታዊ ስሜት ለሚፈጥርብን...

ኦብሰሲቭ ኮምፐልሲቭ ዲስኦርደር (Obsessive Compulsive Disorder) – ዶ/ር ዮናስ ላቀው

ሁላችንም የሆነ ቀን "በሩን ዘግቼዋለሁ ወይስ?" ብለን ተመልሰን ቼክ አድርገን "ስቶቩን አጥፍቼዋለሁ?" ብለን አስበን ወይም ጥሩ ያልሆነ ሀሳብ ድንገት አእምሯችን ላይ ብቅ ብሎብን እናውቃለን፡፡ ከዛ ረስተነው...

ስለማሰብ ማሰብ – ዶ/ር ዮናስ ላቀው

ዘመናዊነት፣ ትምህርት፣ፍትህ ከአዲስ የማሰቢያ መንገድ ውጭ ምንድናቸው? የሰው ልጆች እጅግ አስደናቂ ችሎታችን ማሰብ ከመቻላችን በላይ ስለማሰብ ማሰብ መቻላችን ነው፡፡ ስለማሰብ ማሰብ የምናስብበትን መንገድ ለማሻሻል ከማስቻሉም...

የመጀመሪያ፣ የመሀል፣ የመጨረሻና የብቸኛ ልጅ ስነልቦና – ዶ/ር ዮናስ ላቀው

የተወለድንበት ቅደም ተከተል ከሌሎች አካባባያዊ፣ ቤተሰባዊ እና ስነ ህይወታዊ ሁኔታዎች ጋር በመደመር ስናድግ የሚኖረንን ስብእና ይወስነዋል፡፡ የተወለድንበት ቅደም ተከተል በልጅነት የወላጆችን ትኩረትና ይሁንታ ለማግኘት የምንወስዳቸውን...

የጨጓራ ባክቴሪያ

(ለሌሎች አሁኑኑ ሼር አድርጓቸው) ሄሊኮባክተር ፓይሎሪ የሚባለዉ ባክቴሪያ የጨጓራ ኢንፌክሽን እንዲከሰት የሚያደርግ የባክቴሪያ አይነት ሲሆን ይህ ኢንፌክሽን በብዛት የሚከሰተዉ በልጅነት የዕድሜ ክልል ነዉ፡፡ ይህ ባክቴሪያ የጨጓራ...

“ድምጽ- አልባው ገዳይ” – ሲጋራ

ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ በአራቱም የምድር አቅጣጫዎች ተስፋፍቷል፤ በሠለጠነውም ሆነ ገና በማደግ ላይ ባለው ዓለም በድፍረት ገብቷል፡፡ ኃያሏ አሜሪካን ይዳስሳታል፤ የቼ ጉቬራን መንደር ላቲን...

ጉዳት የማይደርስ የአልኮል መጠጥ መጠን የለም – ዓለማቀፍ ጥናት

ሰሞኑን ከተሰሙ ጤና ነክ የሳይንስ መረጃዎች ግንባር ቀደሙ ከአልኮል መጠጥ ጋር የተያያዘ ነው፡፡ መጠኑ ምንም ያህል ቢያንስ አልኮል መጠጣት ጎጂ ነው ይላል የጥናት ውጤቱ፡፡ ከዚህ...

ሲጋራ ማጨስ ራስን ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም ይጎዳል

እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ አንድ አጫሽ ሲጋራውን የትም ቦታ ቢለኩስ ማንም አይቃወመውም ነበር። አሁን ግን ሌሎች ከሚያጨሱት ሲጋራ የሚወጣውን ጭስ መተንፈስ ያለውን ጉዳት የተገነዘቡ ሰዎች...

የነጭ ሽንኩርት 34 የጤና በረከቶች! – 34 Health Benefits Of White Onions

1. የደም ቅዳ (Artery) ግድግዳዎችን በማደደርና በማጥበብ የሚታወቀውን አቲሮስክሊሮሲስ የተሰኘውን በሽታ ይዋጋል፡፡ 2.የኮልስትሮል መጠንን ይቀንሳል፡፡ 3. የደም ግፊትን ይቀንሳል፡፡ 4. ጉንፋንንና ሌሎች መሰል የላይኛው የመተንፈሻ አካላት በሽታዎችን...

የአባት ነገር – የልጁን እስትንፋስ ከራሱ ሳምባ በቀዶ ህክምና እስትንፋስ የሰጠ

Habesha small business ideas የአባትነት ሀላፊነቱ ከሚገባ በላይ የተወጣ አባት : ረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ In short the father tells: When our son was born with great health...

Latest news