ኢትዮጵያ : ከጄሶ የተሰሩ ህገወጥ መድሃኒቶች እየተሰራጩ እንደሆነ ተነገረ

የኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድሃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደር ቁጥጥር ባለስልጣን በሀገሪቱ ካለፉት 2 እና 3 አመታት ወዲህ የህገወጥ መድሃኒቶች ዝውውር እየጨመረ መምጣቱን ተናግሯል፡፡ ያለ ሀኪም ትዕዛዝ ከሚወሰዱና...

ዲፕረሽን ወንዶች ላይ : Depression in Men – ዶ/ር ዮናስ ላቀው

Mental wellness የአእምሮ ጤና የዲፕረሽን ምልክቶች በሴቶችም በወንዶችም ላይ ተመሳሳይ ይሁኑ እንጂ መገለጫዎቹ ይለያያሉ፡፡ የልዩነቱ መንስኤ አስዳደግ ላይ "ወንድ አይደለህ ቆፍጠን በል!" የመሳሰሉት አባባሎች ስነ ልቦና...

ለምንድነው የምንስቀው? ስነ ልቦናዊ ምክኒያቶች – ዶ/ር ዮናስ ላቀው

Mental wellness የአእምሮ ጤና አንድ ሰው በአማካይ በቀን ከስድስት እስከ አስር ጊዜ ይስቃል፡፡ ሳቅ ምንድነው? ለምንድነው የምንስቀው? የምንስቀው በተለያዩ ስነ ልቦናዊ ምክኒያቶች ሲሆን ለዛሬ ዋነኛ የሆነውን...

ሐረር ፡ አንድ ቦቴ ውሃ በ240 ብር እንዲሁም አንድ ጀሪካን ውሃ ከ10 እስከ 14...

በሐረሪ ክልል የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት በመቋረጡ ነዋሪዎች ለማኅበራዊ ቀውስ መዳረጋቸው ተገለጸ በሀረሪ ክልል የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት በመቋረጡ ነዋሪዎች ለችግር መዳረጋቸውን የገለጹት የክልሉ ውሃና...

ይህ ትግል በሁላችንም ውስጥ በየደቂቃው ፣ በየሰከንዱ የሚደረግ ትግል ነው!

አንዳንዴ ልብ ያሸንፋል! ሌላ ግዜ አእምሮ ይረታል! እስቲ አንድ ተረት ልንገራችሁ፦በአንድ መንደር ውስጥ ሁለት ለማኞች ይኖራሉ―አንደኛው እውር ነው፣ሁለተኛው አንካሳ። እነኚህ ለማኞች ለተመሳሳይ ስራ ስለሚፎካከሩ እርስ በእርስ በጣም...

ሞባይልዎ ላይ ችግር የሚያስከትሉ መተግበሪያዎች የትኞቹ ናቸው? -BBC NEWS

መቼስ በዚህ ወቅት ጫኑኝ የማይል የስልክ መተግበሪያ የለም። ዓለም ራሷ የስልክ መተግበሪያዎች ውስጥ ተከናንባ እየገባች ይመስላል። የደም ግፊት መጠንን ከሚለኩት ጀምሮ ቋንቋ መማሪያዎች፣ ቀን መቁጠሪያዎች፣...

የሞሪንጋ (ሽፈራው) ቅጠልና የሚሰጣቸው (12) ጥቅሞች – 12 Powerful Benefits of Moringa

በእኛ ሃገር `ሺፈራው` እየተባለ የሚጠራው ይህ ተክል የሆድ ህመምን ጨምሮ ለአለርጂ፣ ለልብ እና ተያያዥ ችግሮች፣ ለስኳር ህመም፣ ለቆዳ፣ ለፀጉር፣ መመርቀዝ (ኢንፌክሽንን) እና እብጠቶችን ለመከላከል...

የጡት ካንሰር 

የጡት ካንሰር በሽታ ምንድን ነው? የጡት ካንሰር በአብዛኛው በሴቶች ላይ የሚከሰት ሲሆን ወንዶችንም የሚያጠቃ የካንሰር ዓይነት ነው፡፡ ካንሰር ከአንድ መቶ በላይ የሚሆኑ የተለያዩ የህመም አይነቶች አጠቃላይ...

የቀን አቆጣጠርን መሠረት ያደረገ የእርግዝና መከላከያ ዘዴ

(በዳንኤል አማረ @ኢትዮጤና) #Ethiotena #CalanderMethod ሰላም ውድ የገፃችን ተከታታዮች ዛሬ ይዘን የቀረብነው የወር አበባን መሠረት ያደረገ ወይም በእንግሊዝኛ አጠራሩ ካላንደር ሜትድ (Calander Method) የሚባለውን እርግዝና ሊፈጠርና ላይፈጠር የሚችሉባቸውን...

የሀሞት ጠጠር : Understanding Gallstones: Types, Pain, and More

የሀሞት ከረጢት ጉበት የሚያመርተውን ሀሞት የሚይዝ ከጉበት ሥር የሚገኝ አነስተኛ ከረጢት ሲሆን ቅባታማ ምግቦችን እንዲፈጩ ያግዛል ። የሀሞት ጠጠሮች የሀሞት ከረጢት ውስጥ ተፈጥረው የሀሞት ከረጢት...

Latest news