የማርና ሎሚ – ዘርፈ ብዙ ጥቅም

ማር እና ሎሚን በመጠቀም የምናገኛቸው ዘርፈ ብዙ የጤና ጠቀሜታዎች አሉ፡፡ ለዛሬ ከነአሰራራቸው ይዘንላችሁ መጥተናል፤ አሁኑኑ ሼር አድርገው ይተግብሯቸው፡፡ ማር እና ሎሚ በተፈጥሮ የያዙት አንቲ ኦክሲደንት የሰውነታችንን...

በየቀኑ የእግር ጉዞ ማድረግ የሚያስገኛቸው ጠቀሜታዎች

(ኤፍ.ቢ.ሲ)የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ የተለያዩ ጠቀሜታዎች ያስገኛል፤ ይሁን እንጂ ከባድ መሆን እንደሌለበት ባለሙያዎች ይመክራሉ። በየቀኑ ከቤት ዉጪ ቀላል የእግር ጉዞ ማድረግ ደግሞ የአእምሮ ውጥረትና ተፅእኖዎችን...

አንዳንድ ህመሞች ያለግብረስጋ ግንኙነት ከሰዉ ወደ ሰዉ ሊተላለፉ ይችላሉ

1.  ሂዩማን ፓፒሎማ ቫይረስ፡- ይህ ቫይረስ በቆዳ ለቆዳ ንኪኪ ኣማካይነት ሊተላለፍ የሚችል ሲሆን በእርግዝናና ወሊድና በጡት ማጥባት  ወቅት ከእናት ወደ ልጅ፣በግብረስጋ ግኑነት ወቅት የአካል ንኪኪ...

የራስ ምታት/ Headache

ዛሬ በራስ ምታት ህመም ላይ ምክሮች እንሰጥዎታለን፡፡ ስለራስ ምታት ህመምም ይሁን ስለሌላ የጤና ጉዳይ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ 8896 ሃሎ ዶክተር ላይ በመደወል በቂ ልምድና ሙያ...

“ልጄ ከአሁን አሁን ነቅቶ ይጠራኛል እያልኩ ስጠብቅ 12 ዓመት ሆነኝ”

ወ/ሮ ሀሊማ ሙዘይን እና ባለቤቷ ኑሮን ሳኡዲ አረቢያ ሲያደርጉ ሰርቶ መኖርን ወልዶ መሳምን አስበው ነው። ከ 30 ዓመት በላይ በዚህ ሀገር ሲኖሩም ሁለት ልጆች...

የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር – Vaginal cancer – Symptoms and causes

የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር በዓለም ላይ ለሴቶች ሞት ምክንያት ከሆኑ በሽታዎች መካከል ስሙ ቀድሞ ይነሳል፡፡ በአብዛኛው በሽታው የሚጠቁ ሴቶች እድሜያቸው ከ23 እስከ 49 ዓመት የሚገኙ...

ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በቋሚነት የልብ ህክምና መስጠት ሊጀምር ነው

የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በቋሚነት የልብ ህክምና አገልግሎት መስጠት እንደሚጀመር የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ ከ450 ሺህ በላይ የልብ ህክምና ፈላጊዎች እንዳሉ ከሚኒስቴሩ የተገኘው መረጃ...

የደም አይነት እና የአመጋገብ ስርአት

የሰው ልጅ ደም በቀይ የደም ሕዋሳት ላይ ያሉትን ንጥረ ነገሮች መሠረት በማድረግ ኤ (A) ፣ ቢ (B) ፣ ኤቢ (AB) እና ኦ (O) ተብሎ...

የመስማት ችሎታችን አሉታዊ ተፅዕኖ የሚያሳርፉ ተግባራት

“ምንድን ነው ያልከው ወይም ያልሽው?” በማለት ሰዎች አንድ ወይም ሁለት ጊዜ እንዲናገሩ የሚጠይቁ ከሆነ ቆም ብለው ስለ ራስዎ ጆሮ ጤንነት ማሰብ ጥሩ ነው። ይህም የመስማት...

የኬንያው ሆስፒታል ለታካሚዋ 25 ሺህ ዶላር እንዲከፍል ተወሰነበት – Kenyan woman wins $25,000 in...

በኬንያ በሚገኝ አንድ ሆስፒታል አንዲት ነበሰ-ጡር ሴትን አንገላቷል፤ የሆስፒታሉ ወለል ላይም እንድትወልድ ተገዳለች በሚል ክስ ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ ለተበዳይዋ 25 ሺህ ዶላር (2.5 ሚሊዮን...

Latest news