“አለምን የሚያጠፏት ተስፋ የቆረጡም፣ ገደብ ያለፈ ተስፋ የሰነቁም ናቸው” – መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ

የመጋቢ ሐዲስ እሸቱ አስደናቂ አስተያየት መንግስት እንደሆነ ተቀያያሪ ነው፡፡ በሊቢያ የመጨረሻው ፕሬዚዳንት ሙሐመድ ጋዳፊ ሆኑ፤ የኢራቁ ደግሞ ሳዳም ሁሴን፡፡ ሶርያ የምትባለው ሀገር ለመቀጠሏ ምንም ማረጋገጫ የለንም። ጎረቤቶቻችንም...

‹‹ … ሁላችንም ሰላማችንን አጥብቀን እንድንጠብቅ ከሁሉ በላይ ሰላም ሲታወክ በምትሰቃየዋ በእናት ሥም አጥብቄ...

ክብርት ፕሬዚዳንት አምባሳደር ሣህለ-ወርቅ ዘውዴ በዛሬው ዕለት በህዝብ ተወካዮች እና በፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ፊት ቀርበው ካደረጉት ንግግር የተወሰደ:- "ታላቅ አገር የመገንባት ህልማችንን እውን ለማድረግ ከሰላም...

“ዶ/ር አርከበ ዑቁባይ … ከፖለቲካ አሻጥርና አጭባርባሪነት ነፃ የሆነ … ሰባት ቀን የሚሰራ …...

“ዶ/ር አርከበ ዑቁባይ በተመደበበትና በተሰጠው ስራ ሰርቶ ማሳየት የቻለ፣ በሚሰራቸው ስራዎች ብቃቱን ማስመስከር ብቻ ሳይሆን ከፖለቲካ አሻጥርና አጭባርባሪነት ነፃ በመሆን ለሌሎች አርአያ የሆነ ስለሆነ...

እውቅናና ክብር መስጠት ያስፈልጋል!

"ከኤርትራ ጋር የነበረውን ችግር እኔ ብሆን እድሜ ልኬን ላልፈታው እችል ነበር። ምክንያቱም ስሜት አለ....ከሰዎቹ ጋርም በግል እንተዋወቃለን። ዶ/ር አብይ ችግሩን ፈትቶታል። ለዚህ ውጤት አክብሮት...

ማንም ብሄረተኛ ከረጢቱ ውስጥ እንዳይከተኝ:: የኔ አቁማዳ ኢትዮጵያ ናት! – Tesfa Belayneh

ማንም ብሄረተኛ ከረጢቱ ውስጥ እንዳይከተኝ:: የኔ አቁማዳ ኢትዮጵያ ናት:: ነፍሴከረጢት ውስጥ ገብታ ታፍና እንዳትሞት:: ከከረጢቱ እንውጣ! ይህንን የከረጢት የጎሳ ህገመንግስት ዳሎል ኤርታሌ ውስጥ ጨምሩት:: ሁሉም ኢትዮጵያዊ እኩል ነው::...

እኛ ኢትዮጵያውያን ቆም ብለን ይኼ ፖለቲካ እያደገ ነው? ወይስ ወደኋላ እየሄደ? የሚለውን ጥያቄ ማንሳት...

"ገፍተው ገፍተው ወደማንፈልግበት ሁኔታ ሊከቱን የሚፈልጉ ሰዎች(አካላት) አሉ፤የመቻቻል ጥቅሙ ለራስ ሲባል እንጂ ለመለያየት አንድ ቀን በቂ ነው፡፡ ግለሰቦች በየመድረኩና በየመገናኛ ብዙኃን ሕዝብ እንዲለያይ ከፍተኛ ጥረት...

«መገንጠል» የሚለው ቃል በራሱ ትርጉሙ አይገባንም፡፡ የራስን ዕድል በራስ መወሰን የሚለውን ሃሳብ በትክክለኛ መንገድ...

. «መገንጠል» የሚለው ቃል በራሱ ትርጉሙ አይገባንም፡፡ የራስን ዕድል በራስ መወሰን የሚለውን ሃሳብ በትክክለኛ መንገድ ይገልፀዋል ብለንም አናምንም። . በኢትዮጵያ የብሔር ፖለቲካ አያስፈልግም የሚለው አስተሳሰብ...

የዜጎቻችን ህገመንግስታዊ መብት እየተጣሰ መጥቷል፣ ብሄርን ከብሄርን የሚያጋጩ ኃይሎችን ልንመክታቸው ይገባል! – ዶ/ር ደብረፅዮን...

በመቐለ እየተካሄደ ባለው 13ኛው የህወሓት ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ የድርጅቱ ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል በጉባኤው መክፈቻ ላይ ያስተላለፏቸው ዋና ዋና ሀሳቦች ፡- • በመልካም አስተዳደር እየተሰቃየ...

የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች...

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች- እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን! ለዘመናት ተቀብሮ የኖረው የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ከተጫነው ተራራ- ከተደበቀበት ስውር ስፍራ እና በክፋት ከተተወበት...

ለውጡ የህዝብን ፍላጎት ማእከል ያደረገ ነው! – አቶ ተስፋዪ በልጅጌ የአዲስ አበባ የዲሞክራሲ ግንባታ...

ለውጡ ህገመንግስታዊ ነው! ለውጡ ህጋዊ ነው! ለውጡ የህዝብን ፍላጎት ማእከል ያደረገ ነው! ለውጡ ኢህአዴጋዊ ነው! በሃገር ደረጃ ለውጡን እየመራ ያለው ኢህአዴግ ነው! በመሰረቱ ኢህአዴግ ያስቀመጠው አቅጣጫ ነው እየተፈፀመ ያለው! አንድ...

Latest news