ግልፅ ደብዳቤ ለዶክተር ዐብይ አህመድ ፣ እንደ ኢትዮጵያ ኖረን እንደ ብሄር እየሞትን ነው! –...

( ትልቅ ሰው ያላሳጣን አምላክ ይባረክ!) ግልጽ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፤ ግልባጭ ለቲም ለማ እንደኢትዮጵያዊ ኖረን እንደብሔረሰብ እየሞትን ነው:: (በድሉ ዋቅጅራ፣ አዲስ አድማስ ጋዜጣ፣ መስከረም፣ 12፣ 2011) . የተከበሩ...

አመስግነን ሳንጨርስ ወቃሾች፣ ተመስግነን ሳንጨርስ ተወቃሾች፣ የእምቡዋለሌ ሱሰኞች! – ዳይሬክተር ሰውመሆን ይስማው!

ኢትዮጵያ ደክማ ታደክማለች፣ ተስፋ የጣልክበት ተስፋህን ይነጥቅሀል፣ ሁሉም ፖለቲከኛ፣ ሁሉም ጋዜጠኛ፣ ሁሉም ፊልም ሰሪ፣ ሁሉም ሁሉን አዋቂ፣ ታዲያ እንዴት እንማር ታዲያ እንዴት እናዳምጥ። የልኬታ ሚዛኑ የጠፋብን ሁላችንም ልክ...

የሰውነትና የብሄር ማንነትን የማስታረቅ ጉዳይ – ኡስታዝ አህመዲን ጀበል

የሰውነትና የብሄር ማንነትን የማስታረቅ ጉዳይ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ከእስር ከተፈታ አንስቶ በኦሮምኛና በአማርኛ ቋንቋዎች ስለ የብሄር፣የሃይማኖት፣የሰውነት እና የኢትዮጵያዊነት ማንነትን አጣጥሞ ስለመጓዝ በተለያዩ መድረኮች አስተምሮ ነበር። በሺዎች...

«ሠው ሁኑ!» – ተቀዳሚ ሙፍቲ ፈዲለቱ ሸይኽ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ

«ሠው ሁኑ! ቅድሚያ ሠውነት ይቀድማል! ከሃይማኖት ሠውነት ይቀድማል! ከዘርም ሠውነት ይቅደም! አላህ ሠውን ከሁሉ በላይ አልቆታል። ሊገፋ አይገባም። ሊሰደድ አይገባም። ሊገደል፣ ሊናቅ፣ ሊወገዝ በፍጹም አይገባም።...

ኢትዮጵያ በዚህ ሰው (በሀይለማርያም ደሳለኝ) መመራቷ በጣም ያሳዝነኛል! – አቶ በረከት ስምኦን

''...ህገመንግስቱ ኣያውቀውም ነበር ማለት ነው። እናም ኣቶ ሃይለማሪያም ማፈር ካለበት በራሱ ድክመት ነው ማለት ነው። ያሳዝናል፣ ኢትዮጵያ በዚህ ሰው መመራቷ ያሳዝነኛል።'' ኣቶ በረከት ስምዖን https://www.facebook.com/hahudaily/videos/272370880048689/

“አማራ ክልል የለውም፤ ክልሉ ኢትዮጵያዊነት ነው”- አርቲስት ታማኝ በየነ

አንድ ህዝብ አንድ ኢትዮጵያ! • ‹‹ጥፋተኞችን ለህግ እናቀርባለን እንጂ በእጃችን አንበቀልም!፡፡›› • ‹‹ለሀሳብ ብዝሃነት ባለፈው ዓመት ‹‹የኦሮሞ ደም የእኔ ደም ነው!›› ብላችሁ እንዳስተጋባችሁ ሁሉ ዛሬም ለኢትዮጵያዊነት...

‹‹… እኔ በረከት ስምኦን ብሆን ኖሮ እደበቃለሁ!›› – ጃዋር መሐመድ

ይድረስ ለበረከት ስምዖን ከጃዋር መሃመድ https://www.facebook.com/petros.kebede/videos/10156527928966411/

ዓለም እንደዚህ ናት! – Dawit Kebede

ያ እጅግ ውስብስብ የፀጥታ መዋቅር የነበረው አብዲ፣ ከአገራችን የክልል መሪዎች ፍፁም የተለየ ባለዘናጭ ቤተመንግስቱ አብዲ፣ ከ70 እና ከ80 የሚበልጥ ቁጥር ባለው የፀጥታና የፕሮቶኮል ጋጋታ የሚከበበው...

አንድነት ልባዊ ነው ። አንድነት ልባዊ … ልባዊ ተግባር ነው! – ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ኡመር...

‹‹አንድነት ማለት አብሮ በመቀማመጥ አይመጣም ። አንድነት እንደዚህ በመሰባሰብም አይገኝም ። አንድነት በጉርብትናም አይመጣም፤ ጎረቤት ሆኖ እንደተጣላ የሚኖር አለና። አንድነት አብሮ በአንድ ቤት በመኖርም የሚመጣ ነገር አይደለም፤ ባልና...

ወያኔ ሞታለች ብላቹህ ለምታስቡ ሰዎች …

ወያኔ ሞታለች ብላቹህ ለምታስቡ ሰዎች እንኳን እነዚህ ሚልዮኖች አፍርታ ይቅርና 11 ታጋይ ይዛ በረሃ ስትወጣም አልሞተችም !! በአሁኑ ጊዜ ወያኔ የተደፈነ እሳት ነው !! በተፈለገ ሰዓት ማቀጣጠል ይቻላል...

Latest news