ነፃነት ሥርዓት አልበኝነት አይደለም! – ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ

“ነፃነት ሥርዓት አልበኝነት አይደለም፡፡ ዘመናዊነት የሕግ የበላይነት ማክበር ነው፡፡ የሕግ የበላይነት ያላከበሩ ሠዎች በሕግ የሚገዙ አንባገነኖችን ይፈጥራሉ እንጂ አሸናፊ መሆን አይችሉም፡፡ እንደመር፤በይቅርታ አንድ ሀገር እንገንባ ስንል...

ስለ ህዝበኝነት  – Populism – (ታጋይ አስመላሽ ወልደሥላሴ በህ/ተ/ም/ቤት የመንግስት ጉዳዮች ተጠሪ ሚንስትር የተናገሩት)

“የህዝብ ስሜት እየተከተለ የሚመራ መሪ፥ 'የሚጠፋበት' ግዜ የሚያመቻች ነዉ። አንድ-መሪ ከህዝቡ አንድ ደረጃ ቀደም ብሎ መምራት 'መቻል' አለበት። ነገሮች ሁሉ በእዉቀትና ከመርህ ኣኳያ ማየት አለበት።” “በንግግርና በተራ...

ሥርዓት አልበኝነት በኢትዮጵያ!  … የህግ የበላይነት ሊከበር ይገባል!

ፓትርያሪክ አቡነ ማትያስ ..."መንግስት የሚያሳየው ከመጠን ያለፈ ትዕግስት በሰውና ንብረት ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ በመሆኑ ዕርምጃዎችን መውሰድ ይኖርበታል" ኦቦ ለማ መገርሳ ..."ሠውን ሰቅሎ መግደል ሲሰቀልም ቆሞ...

የሰዉ አስተሳሰብ ፈርሶ ካልተሰራ፤ የተሰራ ከተማ ይፈርሳል! – መጋቢ ሃዲስ እሸቱ

"ታላቁ ሊቅ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ ይላል … ‹ሰው እግዚአብሔር ሲለየው፤ ጠባዩ እንደ አራዊት፤ አመጋገቡ እንደ እንስሳ፣ ሆኖ መልኩ ብቻ የእግዚአብሔር ሆኖ ይቀራል›። በጣም ቀለል ባለ አገላለጽ...

የኮፊ አናን የልጅነት ገጠመኝ – (እስክንድር ከበደ )

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የቀድሞ ዋና ፀሃፊ ኮፊ አናን የድርጅቱ ዋና ፀሃፊ ሆነው ከመመረጣቸው ጥቂት ወራት ቀደም ብሎ ከNews Week መጽሄት ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ መካከል አንድ የማትረሳ...

እየቤታችሁ እስኪመጣ ዝም ብላችሁ አትቆዩ!

«እናንተ አንድ ልብ ከሆናችሁ በምቀኝነት እርስ በርሳችሁ ተዋግታችሁ ካላለቃችሁ በቀር ኢትዮጵያን አገራችንን ለሌላ ለባእድ አትሰጧትም፤ ክፉም ነገር አገራችንን አያገኛትም። ነፋስ እንዳይገባባችሁ አገራችሁን በያላችሁበት በርትታችሁ ጠብቁ፤ ወንድሜ ወንድሜ እየተባባላችሁ...

ከታላቁ ፈላስፋ ሶቅራጠስ እንማር

አንድ ሠው መጥቶ ሶቅራጦስን፡- ‹‹እገሌ ስለተባለው ወዳጅህ የሠማሁት ደስ አይልም›› አለው፡፡ ሶቅራጦስ ግን ዝም አለ፡፡ ሠውየውም እንደገና፡- ‹‹ይገርማል ከእርሱ አይጠበቅም፤ በጣም ገርሞኛል›› አለው፡፡ ሶቅራጦስም እንደማይለቀው ስለተረዳ፡- ‹‹ ስለ...

“በኦሮሞ ሥም መደራጀት ይቻላል:: ነገር ግን ሰላም ማደፍረስ አይቻልም። መንግሥት ሰላም የማስከበር ኃላፊነት አለበት!”...

በኦነግ ስም የሚፈጸሙ ዝርፊያና ሕገ ወጥ ተግባራት ያለ ግንባሩ ዕውቅና እንደሚፈጸሙ መረጋገጡን የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ ተናገሩ፡፡ ለማ መገርሳ ዛሬ ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሀን በሰጡት መግለጫ በኦሮሞ ስም...

የጃዋር ዓላማ – ኦሮሚያን ማስገንጠል ነውን?! –

በማኅበራዊ ሚዲያ የሚዘዋወረው ካርታ እና የጃዋር ዓላማ -  ኦሮሚያን ማስገንጠል ነውን?! ጋዜጠኛ Bekele Amene ላለፉት አራት ሳምንታት አቶ ታምራት ላይኔን አሁን ደግሞ አቶ ጃዋር መሀመድን እንግዳ አድርገህ በህዝቡ ውስጥ የሚብላሉ...

በሰላም ጊዜ የሚያቅራራ ችግር በሚፈጠርበት ጊዜ ወደ ጓዳ የምንሸሽ ከሆነ አመራር አይደለንም!

"አመራር ማለት...በአዳራሽ ውስጥ በመሰባሰብና ቢሮ በመግባት የሚያዝ ሠው ሳይሆን... አመራር ማለት ለውጥን ማምጣት የሚችል ነው፡፡ አመራር ማለት የተወሳሰበ ችግሮችንም መሸከም ሲችል ነው፡፡ በሰላም ጊዜ ማንም ሊመራ...

Latest news