‹‹ብዙ መሪዎች የምርጫ ሳጥን ይሰርቃሉ። ያለ ምርጫ ሳጥን የኢትዮጵያውያንን ልብ የሰረቀ መሪ ዶክተር አብይ...

በዋሽንግተን ዲሲ ኮንቬንሽን ማዕከል "ብዙ መሪዎች ይሰርቃሉ። እንደ ዶክተር ዐቢይ የሚሰርቅ ግን አላየኹም። የኢትዮጵያን ሕዝብ ልብ በሙሉ ሰርቀዋልና .. ከእንግዲህ በፈለጉኝ ቦታ ላገለግልዎ ቃል እገባለሁ" ታማኝ...

ጥያቄ: እነ FBI ለምን ገቡ? ሉአላዊነታችን ተደፈረ!

ዶ/ር አብይ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲው መምህር ላነሱት ጥያቄዎች የሰጠው ምላሽ! 1. ጥያቄ: እነ FBI ለምን ገቡ? ሉአላዊነታችን ተደፈረ! ~መልስ: ደሃ ሀገር ምን ሉአላዊነት አላት? ሉአላዊነት የምድር ብቻ...

‹‹… እኔ በረከት ስምኦን ብሆን ኖሮ እደበቃለሁ!›› – ጃዋር መሐመድ

ይድረስ ለበረከት ስምዖን ከጃዋር መሃመድ https://www.facebook.com/petros.kebede/videos/10156527928966411/

የጎንደር ህዝብ አኩርፎሃል አትሂድ ተብዬ ነበር …

"የጎንደር ህዝብ አኩርፎሃል አትሂድ ተብዬ ነበር ግፋ ቢል ቆንጥጦ ቢያስተምረኝ ነው ብዬ መጥቻለሁ... መቀሌ ላይ የተናገርኩት ስለ ወልቃይት ማንነት ለመናገር ሳይሆን በዲያስፖራ ጉዳይ ለተነሳ ጥያቄ...

‹‹ታማኝ በየነን ተቀይሜዋለው፤ ስልኬን አያነሳም!›› ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

"ታማኝ በየነን ተቀይሜዋለው ስልኬን አያነሳም" ጠ/ሚ አብይ ለታማኝ ያስተላለፉለት መልክት... https://www.facebook.com/classyentertainment123/videos/2301582423215046/

ከሰኞ እሰከ አርብ የሚካሄዱ ስብሰባዎቻቸውን ወደ ቅዳሜና እሁድ እንዲያሽጋግሩ …

· ሚኒስቴሮች ብክነትን ለማስወገድ አላስፈላጊ ከሰኞ እሰከ አርብ የሚካሄዱ ስብሰባዎቻቸውን ወደ ቅዳሜና እሁድ እንዲያሽጋግሩ እንዲሁም አላስፈላጊ ተደጋጋሚ የውጪ ጉዞዎችን ከማድረግ እንዲቆጠቡ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ...

ኢትዮጵያ በዚህ ሰው (በሀይለማርያም ደሳለኝ) መመራቷ በጣም ያሳዝነኛል! – አቶ በረከት ስምኦን

''...ህገመንግስቱ ኣያውቀውም ነበር ማለት ነው። እናም ኣቶ ሃይለማሪያም ማፈር ካለበት በራሱ ድክመት ነው ማለት ነው። ያሳዝናል፣ ኢትዮጵያ በዚህ ሰው መመራቷ ያሳዝነኛል።'' ኣቶ በረከት ስምዖን https://www.facebook.com/hahudaily/videos/272370880048689/

የህዳሴው ግድብ በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ላይጠናቀቅ ይችላል፤ ብዙው ነገር ለፖለቲካ ጥቅም ሲባል ወሬ ብቻ...

ጠ /ሚ ዶ/ር አብይ ከምሁራን ጋር በነበራቸው ውይይት ያነሷቸው ዋና ዋና አሳቦች እነዚህ ናቸው ይላሉ - መምህራን 1.ኢህአዴግ በቅርቡ ፍልስፍናውን እና ምልክቱን ይቀይራል ፡፡ አብዛኛዎቹ...

“እኛ ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ደግሞ ኢትዮጵያ እንሆናለን” – ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ...

ክቡር ዶ/ር ዓቢይ አህመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ካደረጉት ንግግር የተወሰደ ኢትዮጵያ ማህፀነ ለምለም ናት!  “ኢትዮጵያ የሁላችን አገር የሁላችን ቤት ናት!” “ኢትዮጵያ ማህፀነ ለምለም ናት። ከፍ ባለ...

“ኢየሱስ ጌታ ነው” የሚለው ሰበር ዜናዋ ሊሆን አይችልም! – ሙሃዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

የዛሬ 2000 ዓመት ኢየሱስ ክርስቶስ ሲወለድ እጅመንሻ ይዛ ለተገኘች፡ ኢየሱስ ክርስቶስን በሕፃንነቱ ሲሰደድ ለተቀበለች፡ ኢየሱስ ባረገ በዓመቱ በጃንደረባዋ በኩል በስሙ ለተጠመቀች፡ ከማንም በፊት ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ያላትን...

Latest news