የመቶ ቀናት መቶ ምርጥ ጥቅሶች … Sci-tech ሳይቴክ

ከጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ንግግሮች ውስጥ የተመረጡት… በአስተያየት መስጫ ሳጥንና በውስጥ መልዕክት መቀበያ ያደረሳችሁን ናቸው፡፡ (ሼር እናድርጋቸው) 1. ኢትዮጵያውያን ስንኖር ኢትዮጵያ ስንሞት ደግሞ ኢትዮጵያ እንሆናለን።ኢትዮጵያ...

መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ዓለማየሁ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተሾሙ ሰሞን ከተናገሩት የተቀነጨበ …

....በቀን ሦስት ጊዜ እንበላለን ብለን ስንጠብቅ፣ በቀን ሦስት ጊዜ ወደ መባላቱ ልናሽቆለቁል ነበር፤ ከዚህ የማምለጫ መንገዱን የጨበጥን ይመስላል። ከንግግሮቻቸው የማረከኝ አንድነትን የመነዘሩበት መንገድ ነው፡፡ እዚህ ሀገር ላይ ስለ...

‹ኢትዮጵያ ካሏት 25 ብሔራዊ ፓርኮች መካከል የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ…››

የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለሥልጣን፣ሰሞኑን በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ያስታወቀው፡፡ ሦስቱ ፓርኮችና መጠለያ ህልውናቸው ፈተና ላይ የወደቀው በየአካባቢው የሕዝብ ቁጥር ከፍተኛ መሆን፣ የዱር እንስሳት ሕገ...

የኮፊ አናን የልጅነት ገጠመኝ – (እስክንድር ከበደ )

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የቀድሞ ዋና ፀሃፊ ኮፊ አናን የድርጅቱ ዋና ፀሃፊ ሆነው ከመመረጣቸው ጥቂት ወራት ቀደም ብሎ ከNews Week መጽሄት ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ መካከል አንድ የማትረሳ...

ነፃነት፣ወንድማማችነትና እኩልነት ካለፈዉ ታሪክም ሆነ ከባንዲራ በላይ ነዉ!

መላዉ የሀገራችን ህዝብ ነፃነት፥ እኩልነት እና ወንድማማችነት የሰፈነባት ጠንካራ ኢትዮጵያ እዉን ለማድረግ እልህ አስጨራሽ ትግል በማካሄድ ላይ ይገኛል። የትግል ጉዞዉም ከጨለማ ወደ ብርሃን፣ከጭቆና ወደ ነፃነት፣ ከመከፋፈል ወደ...

የታሪክ ጸሓፊው ሬይሞንድ ጆናስ ስለ ራስ ኣሉላ

"ኣሉላ ዝነኛ ተዋጊ ናቸው። በ1870ዎቹ(እ.ኤ.ኣ) የኢትዮጵያን ደጋማ ክፍሎች ከግብፅ ሰርጎ ገቦች ተከላክለው ጉራዕና ሰሓጢ ላይ ድል ኣድርገዋቸዋል። በ1880ዎቹ ጣልያኖችንም ያደረጓቸው ከዚህ ያነሰ ኣይደለም። ለጣልያኖች ራስ...

ሰው በሀገሩ በጠራራ ፀሐይ የሚሞትበት ሀገር ከመምራት በላይ የሚያሳፍር ነገር የለም!

ትናንት ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንጂነር ስመኘው የሚባል ሰው፤ ለሃገሩ እየሰራ ያለ ሰው፤ምንነቱ ለጊዜው ባልታወቀ ሁኔታ ህይወቱ አልፏል፤ ይሄ ዜና ልብ ይሰብራል፡፡ ሰው በሃገሩ በጠራራ ፀሃይ የሚሞትበት...

“አለምን የሚያጠፏት ተስፋ የቆረጡም፣ ገደብ ያለፈ ተስፋ የሰነቁም ናቸው” – መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ

የመጋቢ ሐዲስ እሸቱ አስደናቂ አስተያየት መንግስት እንደሆነ ተቀያያሪ ነው፡፡ በሊቢያ የመጨረሻው ፕሬዚዳንት ሙሐመድ ጋዳፊ ሆኑ፤ የኢራቁ ደግሞ ሳዳም ሁሴን፡፡ ሶርያ የምትባለው ሀገር ለመቀጠሏ ምንም ማረጋገጫ የለንም። ጎረቤቶቻችንም...

መከፋፈል ውርደት እንጂ ክብር የለውም! – ኦቦ ለማ መገርሳ – ሚኒሶታ

"አንድ ስንሆን ብቻ እናምራለን። በልዩነት አንድ ስንሆን ውበታችን ይደምቃል። መከፋፈል ውርደት እንጂ ክብር የለውም። በእውነት ሀገራችንን ለመለወጥ ከሆነ አንድነታችንን ማጠናከር አለብን። ኦሮሞነት ለኢትዮጵያ ስጋት ሳይሆን ውበት...

‹‹ከኤርትራ ጋር ለረጅም ጊዜ የዘለቀ ከባድ የድንበር ጦርነትና ግጭት ተከስቶ ነበር፡፡ ይህንን ችግር ለመፍታት...

በኢትዮጵያ የቀድሞ የአሜሪካ አምባሳደርና በውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአሁኑ የአፍሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ ምክትል ኃላፊ ዶናልድ ያማማቶ፣ ሰኞ ህዳር 4 ቀን 2010 ዓ.ም. ከዋሺንግተን ዲሲ...

Latest news