የቱርኩ ፕሬዚዳንት ጠይብ ኤርዶጋን ለአዛውንቶች የእድሜ ልክ ችሮታ ለገሱ  

ከ65 ዓመት በላይ ለሆናቸው አዛዉንቶች ያሳለፋቸው ውሳኔዎች * ቤት በነፃ እንዲወስዱ * የሀጂ ጉዞ በነፃ እንዲጓዙ * ሦስት መቶ ዶላር በየወሩ እንዲያገኙ * የጤና መድህን እንዲያገኙ እና ሌሎችም የእናንተን አይነት...

‹‹ልጆቼ በርትታችሁ ተማሩ የማወርሳችሁ ሀብት ትምህርት ብቻ ነው!’ እላቸዋለሁ›› – አርቲስት ደበሽ ተመስገን

አርቲስት #ደበሽ_ተመስገን ወደትወና የገባው ትምህርቱን ከ9ኛ ክፍል አቋርጦ ነበር። በወቅቱ በተለያዩ ቲያትሮችና ቲቪ ድራማዎች ላይ ሲተውን በአጭር ግዜ እውቅናን አገኘ። ታዋቂ ሆኖም ግን ሁልጊዜ አንድ ነገር ያስጨንቀው ነበር። ደበሽ...

“ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰሩት ስራ ተገምግሞ ይቀጥሉ፣ አይቀጥሉ የሚለውን የሚወስነው ጉባኤው ነው።” BBC NEWS

"አቶ ጌታቸው አሰፋ የሐዋሳው ጉባኤ ላይ ይታደማል።" አቶ ጌታቸው ረዳ ኦዴፓ፣ አዴፓ እና ዴኢህዴን በርካታ የቀድሞ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባሎቻቸውን በአዲስ እና ወጣት አባሎች ተክተዋል። ይህ በእንዲህ...

ህወኃት : አቶ አባይ ወልዱን ጨምሮ 12 ነባር አመራሮችንም በክብር አሰናብቷል

የህውሃት ድርጅታዊ ጉባዔ በዛሬ ውሎው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። ድርጅታዊ ጉባዔው በዛሬው ውሎው የማእከላዊ ኮሜቴ አባላት ምርጫ ያካሄደ ሲሆን፥ የማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ቁጥርም ከ45 ወደ 55...

አዲስ አበባና የጸጋዬ አራርሳ ነገር [ ከመጠነኛ ማሻሻያ ጋር በድጋሜ የታተመ] – ACHAMYELEH TAMIRU

ከሰሞኑ እየተናፈሰ ባለው የአዲስ አበባ የጠብ አጀንዳ ዙሪያ ምንም ነገር ላለማለት ወስኛለሁ። ምንም ነገር ላለማለት የወሰንሁበትም ምክንያት ሰዎች ያዘጋጁልንን ጦርነት ላለመዋጋት ነበር። ሆኖም ግን አዲስ...

መስቀል በጉራጌ

የመስቀል በዓል አጀማመር መሰረት የሆነው የእየሱስ ክርስቶስ መስቀል መገኘት ጋር የተያይዘ ሲሆን ከአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ማለትም ከንግስት እሌኒ አገዛዝ ዘመን ጀምሮ እንደሚከበር የታሪክ...

መስቀል ኣብ ዓጋመ / Meskel celebrations in Adigrat

አዲግራት በቀድሞ አጠራሯ የዓጋመ አውራጃ፣ በአሁኑ ደግሞ የምሥራቅ ትግራይ ዞን ዋና ከተማ ናት፡፡ የከተማው አቀማመጥም በ14°16′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°27′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው። አዲግራት ከአዲስ...

ኢትዮጵያ በዚህ ሰው (በሀይለማርያም ደሳለኝ) መመራቷ በጣም ያሳዝነኛል! – አቶ በረከት ስምኦን

''...ህገመንግስቱ ኣያውቀውም ነበር ማለት ነው። እናም ኣቶ ሃይለማሪያም ማፈር ካለበት በራሱ ድክመት ነው ማለት ነው። ያሳዝናል፣ ኢትዮጵያ በዚህ ሰው መመራቷ ያሳዝነኛል።'' ኣቶ በረከት ስምዖን https://www.facebook.com/hahudaily/videos/272370880048689/

በሀገሪቱ የሚዲያውን ምህዳር ለማስፋት የሚያስችል ማዕቀፍ ለህዝብ ውይይት ቀረበ

በሀገሪቱ ያለውን የኮሙኒኬሽንና የሚዲያውን ዘርፍ ለማሻሻል እየሰራ መሆኑን የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የብሮድካስትና የሚዲያ ህግን ብሎም ፖሊሲን ለማሻሻል የሚያስችል የዳሰሳ ጥናት ቀርቦ ውይይት...

ቀዳማዊት እመቤቷ : የአርበኛው ልጅ 

ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ብሬ ዘገየ - የደጃዝማች ብሬ ዘገየ የልጅ ልጅ ክቡር ደጃዝማች ብሬ ዘገየ የፋሺስት ኢጣሊያ ጦር ኢትዮጵያን በወረረበት ወቅት ብዙ የጀግንነት ገድሎችን የፈፀሙ...

Latest news